ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
1 user browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች : ጮሌው | 5 guests | 1 bot
Pages: 1
Posted on 01-02-18, 09:18 pm


Karma: 90
Posts: 666/725
Since: 02-29-16

Last post: 2 days
Last view: 2 days
ሰራተኛ እንደ ቻንድራ ነው ...

ከእለታት አንድ ቀን የፋብሪካ ባለቤት የሆነ አንድ ጋብሮቮ ወደ ሕንድ አገር ይሄዳል። እዚያ እንደደረሰም የሕንዱ አምላክ የሆነችው የቻንድራን መታሰቢያ ሐውልት ይመለከታል። ስድስት እጆች ያሏትን የሴት ቅርፅ ያየው ጋብሮቮ ነጋዴ በቻንድራ እጆች ብዛት ስለተማረከ፣ ወደ አስጐብኚው ዘወር ብሎ፣ "ለፋብሪካዬ መቅጠር የምፈልገው እንደሷ አይነት ሠራተኞችን ነው" አለ።
Pages: 1