ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Food & Drink - ምግብ እና መጠጥ. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 12-31-17, 11:46 pm


Karma: 100
Posts: 382/426
Since: 07-12-15

Last post: 66 days
Last view: 66 days
ከማር ጥቅሞች አስራ ሁለቱን

1. የድድ ህመምን ለማከም ያገለግላል
2. የፈንገስ ኢንፌክሽንን ለማከም ያስችላል
3. የሰውነት የቆዳ መቆጥቆጥ ህመምን ያስወግዳል
4. አለርጂን ይከላከላል
5. የማስታወስ ችሎታን ይጨምራል
6. የዕንቅልፍ እጦትን ያስወግዳል
7. ቁስልና በቃጠሎ የተጎዳ የሰውነት ክፍል በፍጥነት እንዲያገግም ያደርጋል
8. በሰውነት ላይ የሚወጣን ሽፍታ ያስወግዳል
9. የጨጓራ አሲድ ሾልኮ ወደ ሌላ አካል እንዳይሄድ ይከላከላል
10. የሰውነት የበሽታ መከላከል አቅምን ይጨምራል
11. ስንፈተ-ወሲብን ይከላከላል
12. ሳልን ይከላከላል እንዲሁም ሳይነስና ከሳይነስ ጋር ተያያዥነት ያላቸውን ህመሞች ይከላከላል
13. ለሚወዱት ሰው ሼር ያድርጉት

Pages: 1