ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Health - ጤና. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 12-31-17, 11:27 pm


Karma: 100
Posts: 378/426
Since: 07-12-15

Last post: 34 days
Last view: 34 days
ቀረፋን የመመገብ 7 የጤና ጥቅሞች

1. ስኳር ሕመም

ቀረፋ የስኳር ሕመምን የመከላከል አቅም ስለአለው በደም ውስጥ የሚገኘውን የስኳር መጠን ለመቀነስ ይረዳል፡፡

2. ለልብን ጤናማነት

ጥናቶች እንደሚሳዩት ከሆነ ቀረፋ ለልብ ሕመም ተጋላጭነትን የሚጨምሩ ሆኑታዎችን ይቀንሳል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ የኮሌስትሮል መጠን እንዳይጨምርም የመከላከል አቅም አለው፡፡

3.ኢንፌክሽንን ይከላከላል

የሰውነታችንን በሽታን የመከላከል አቅም የነበረ እንዲሆን ይረዳናል፡፡

4. ካንሰርን ይከላከላል

አንቲ ኦክሲደንትን በውስጡ ያዘው ቀረፋ ለካንሰር ተጋላጭነታችንን በከፍተኛ ሁኔታ ይቀንሳል፡፡

5. ለጥርስ ጤናማነት እና ጥሩ የአፍ ጠረን

መጥፎ የአፍ ጠረን እንዳይኖረን እና በአፍ ውስጥ የሚገኙ ሕመሞችን በማድረግ ረገድ ከፍተኛ የሆነ ሚናን ይጫወታል፡፡

6. በአንቲ ኦክሲደንት የበለፀገ ነው

ቀረፋ በውስጡ ያዘው አንቲ ኦክሲደንት መጠን ቶሎ የማርጀትን ሁኔታ አንደሚያዘገይ ጥናቶች ያሳያሉ፡፡

7. ሼር ማድረግዎን አይርሱ

.....

Pages: 1