ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 6 guests
Pages: 1
Posted on 12-31-17, 07:27 am


Karma: 100
Posts: 538/736
Since: 03-20-17

Last post: 27 days
Last view: 27 days
ሴቶችና ወንዶች
********(ሴቶቹ )**********
<< አንቺ ኧረ ንገሪኝ ስለ ትላንቱ .. እንዴት ነበር >>
<< ውይ ብታዪ .. ደስ የሚል ግዜ አሳለፍን .. መጀመርያ
ቤት መጥቶ ፒክ አረገኝ .. ብታዪ የተቀባው ሽቶ ፣ የሸሚዙ
ማማር .. እራት እራሱ የመረጠው ቦታ ይዞኝ ሄደ .. ዜር
ኢዝ ዚስ ኢታልያን ፕሌስ ..በጣም ኮዚ .. እራት በላን ..
የሳውዝ አፍሪካ ዋይን ጠጣን .. በጣም ብዙ ነገር ስለ
ላይፍ አወራን ..ብታዪ ስርአቱ .. የስራ ስልክ ሲደወልለት
እንዴት ይቅርታ ይጠይቀኝ እንደነበር ብታዪ .. መጨረሻ
ላይ እንደውም ሳይለንት አረገው .. ከዛ ስንወጣ የሆነ ጃዝ
የሚጫወቱበት ቤት ይዞኝ ሄደና እዛ አመሸን .. >>
<< እንዴ አንቺ ? ከእራት በኋላም ቆየሽ አድረሻላ ! >>
<< በናትሽ ምንም እንዳትዪኝ .. እንዴት ትቼው ልሂድ ሂ
ወዝ ሶ ስዊት ሳላስበው መሸ .. ያደርንበት ሆቴል ብታዪ ..
ሩሙ በካርድ ነው የሚከፈተው .. እና ገባንና .. ትንሽዬ
ሶፋ ነበረች እዛ ላይ ቁጭ ብሎ " ስላስመሸሁብሽ ይቅርታ
.. እኔ እዚ አድራለሁ አይልም መሰለሽ" .. እንዴት
ተንደርድሬ ሄጄ እንደጎተትኩት አላውቅም ብቻ አልጋው
ላይ ተያይዘን ወደቅን ... የአልጋ ልብሱ ሲልክ ነገር ነው
.. አንሶላው ላይት ብሉ .. እና ውስጥ ገብተን ............................... >>

*****( ወንዶቹ )*****

<< ኧ ባባ ? እንዴት ነበር የማታው ኬዝ? >>
<< ገለበጥኳታ ! .. ትጠራጠራለህ እንዴ >>
<< አረ ላሽ ?ይመችሽ አባቴ...! >>
<< ግድ ነው .. አይተሽው የለ እንዴ ምርጥ ዕቃ እኮ ነው >>
<< ጀግና....ቁርስ የት እንብላ.. ርቦኛል በጣም>>
<< ምላስ ሰንበር እንንፋ .... እዛች ቤት እንገናኛ >>
<< በቃ ከቻሳ >>
<< ከቻሳ ብራዘር >>
Posted on 01-01-18, 10:15 am


Karma: 100
Posts: 329/365
Since: 07-14-15

Last post: 29 days
Last view: 29 days
Haha mud alew
Pages: 1