ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 2 guests | 4 bots
Pages: 1
Posted on 12-31-17, 07:19 am


Karma: 100
Posts: 536/736
Since: 03-20-17

Last post: 27 days
Last view: 27 days
አአንዲት ወጣት ለዶከተሩ እይነገረችው ነው
ልጅቷ: "ዶክተር የሆነ ችግር አለብኝ እሱም ፈሴን መቆጣጠር አልችልም
በቃ በሄድኩበት ሁሉ መፍሳት ነው..በርግጥ ፈሴ ምንም አይነት ድምጽም
ሆነ ሽታ የለውም ባይገርምህ ዶክተር አንተ ቢሮ ከገባው ጀምሬ እንኳን 20
ጊዜ ያህል ፈስቻለው ግን አላወክም ምክንያቱም ፈሴ ሽታም ሆነ ድምጽ
ስለሌለው ነው::"
ዶክተር: "እቺን ክኒን ውሰጃት እና በሚቀጥለው ሳምንት ተመለሺ"
ልጅቷ ከ ሳምንት በኋላ ተመለሰች
ልጅቷ:(በቁጣ) "ምነው ዶክተር ምን አረኩህ የሰጠህኝን ኪኒን ከዋጥኩ
ጀምሮ ፈሴ መሽተት ጀመረ በርግጥ ድምዕ የለውም ቢሆንም በጣም ነው
ሚሸተው"
.
.
.
.
.
.
ዶክተር:"በጣም ጥሩ አፍንጫሸን ተሽሎታል
ማለት ነው አሁን ደሞ የጆሮ መድሃኒት ልስጥሽ"
Posted on 01-01-18, 10:17 am


Karma: 100
Posts: 330/365
Since: 07-14-15

Last post: 29 days
Last view: 29 days
Pages: 1