ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 3 guests | 2 bots
Pages: 1
Posted on 12-31-17, 07:17 am


Karma: 100
Posts: 535/736
Since: 03-20-17

Last post: 27 days
Last view: 27 days
ዳኛ ፦ መጠርያ ስምህ ማነው ?
ተከሳሽ ፦ ዳንኤል ወይም ቢኒያም እባላለሁ
ዳኛ ፦ ሁለተኛው ስም ደግሞ ምንድነው ?
ተከሳሽ ፦ ዳንኤል ትክክለኛ ስሜ ነው .. ቢኒያም ደግሞ መጀመርያ በጩቤ የወጋሁት ሰውዬ ስም ነው
ዳኛ ፦ ጭራሽ ወግተኸው ስሙን ስትጠቀም አታፍርም ?
ተከሳሽ ፦ አይ ለሌላ ነገር አይደለም .. ዘፋኞች በመጀመርያ ስራቸው እንደሚጠሩት እኮ ነው .. ... ለምሳሌ እሱባለው ፣ ማሬ ማሬ .. ሰላማዊት ፣ምላሽ ምላሽ ... አስጌ፣ ዴንዳሾ ...ልቀጥል ?
Pages: 1