ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Surprising Things ገራሚ ነገሮች . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 12-30-17, 11:44 pm


Karma: 90
Posts: 665/879
Since: 02-29-16

Last post: 37 days
Last view: 37 days
30 ለማመን የሚከብዱ የአለም እውነታዋች
1★ ወፎች አይሸኑም
2★ጉንዳኖች ፈፅሞ አይተኙም፤ሳንባ የላቸውም፤ሰራተኛ ጉንዳን እስከ 7
ዓመት ሊኖር ይችላል ንግስቶ ግን እስከ 15 ዓመት ልትኖር ትችላለች::
3★ሻርክ ብቸኛው የማይታመም እንሰሳ ነው ምንም አይነት በሽታ
አያጠቃውም ካንሰርን ጨምሮ::
4★ፈረሶች እና ላሞች ቁመው ነው እሚያንቀላፉት::
5★የማር ንብ ሁለት ሆድ ሲኖራቸው አንዱ ለማር ሲሆን ሁለተኛው
ለሚመገቡት ምግብ ማስቀመጫ ያገለግላቸዋል::
6★ትልቁ ነጭ ሻርክ ከሶስት ወር በላይ ሳይበላ መጎዝ ይችላል::
7★አብዛኞቹ ዝሆኖች በክብደት ከስማያዊ አሳነባሪ(Blue whale) ምላስ
ያንሳሉ::
8★በረሮ በርሀብ እስኪሞት ድረስ ለሳምንት ያህል ጭንቅላቱ ተቆርጦ
በሂወት መቆየት ይችላል::
9★የአህያ አይን አቀማመጥ በአንድ ግዜ አራቱንም እግሮች ማይት
ያስችሉታል::
10★ዶልፊን ውሀ ውስጥ ከ24ኪ.ሚ ርቀት ያለ ድምፅ በቀላሉ መስማት
ይችላል::
11★የወባ ትንኝ(Mosquito) 47 ጥርስ አላት::
12★ማንኛውም ሁለት የሚዳ አህያ(zebra) እንድ አይነት መስመር
አይኖራቸውም::
13★ቢራቢሮየሚቀምሱት(taste) በሆላ እግራቸው ነው::
14★የወንድ ሸረሪት የወሲብ አካል በአንዱ የእግሩ ጫፍ ላይ ይገኛል::
15★ንቦች አምስት አይን አላቸው::
16★አሳማ በተፈጥሮ(physical) ወደ ሰማይ ማየት አያስችለውም::
17★አይጥ ከተራበች የራሶን ጅራት ትበላለች
18★ ለሚስቱ ታማኝ የሆነ እንስሳ ቀበሮ ብቻ ነው
18★ሰማያዊ አሳነባሪ (Blue whale) በመጠን እስካሁን በአለማችን
ከነበሩ እና ካሉ እንሰሳዎች ትልቁ ነው::
20★ የለሌት ወፍ ብቸኛዋ ከአጥቢዎች መብረር የምትችል ሲሆን የእግር
አጥንቶቾ ከመቅጠናቸው የተነሳ መብረር እንጂ መራመድ አትችልም::
21★የለሌት ወፍ ምንግዚም ከዋሻ ሲወጡ ወደ ግራ ይበራሉ::
22★እባብ አይኖቹ ቢከደኑም በአይኖቹ ቆብ ማየት ይችላል::
23★ወንድ የወባ ትንኝ አይናደፍም ሴቶ ብቻ ናት መናደፍ
የምትችለው:: /femal Anofiles mosqto/
24★ የዱር አይጥ (Rat) በፍጥነት መራባት የሚችሉ ሲሆን በ18 ወራት
ብቻ 2 አይጦች 1 ሚሊዮን ዘመዶችን ማፍራት ይችላሉ::
25★አንድ ንብ አንድ የሾርባ ማንኪያ ማር ለማዘጋጀት ከ 4000 በላይ
አበቦችን መጎብኝት አለባት ::
26★ቀንድ አውጣ ለ3 አመት መተኛት ይችላል::
27★ አንድ ላይ የተያያዘ የሸረሪት ድር ተመሳሳይ ወፍረት ካለው አንድ ላይ
ከተያያዘ የብረት ሺቦ ይጠነክራል::
28★ዝሆኖች ከ3ማይል ላይ ያለ ውሀ ማሺተት ይችላሉ::
29★ኦይሰትር(Oyster) የተባለ የአሳ ዝርያ ከአንዱ ፆታ ወደ ሊላኛው
እንዲሁም ወደ ነበረበት ለወሲብ በሚመቸው ፆታውን መቀየር ይችላል::
30★በየአመቱ 1/3 የሚሆነው የአለማችን ሰብል በተባይ/ነብሳት
ይወድማል::

Pages: 1