ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 3 guests
Pages: 1
Posted on 12-29-17, 07:01 am


Karma: 100
Posts: 534/736
Since: 03-20-17

Last post: 27 days
Last view: 27 days
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
1.የስራ መደቡ መጠሪያ ፡ ጂኦሎጂስት
ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በከርሰ ምድር ጥናት የተመረቀ
✈10 አመት የስራ ልምድ ያለው
✈ሉሲ ስትቀበር የአፈር ናሙና ምርመራ ላይ እንደሰራ የሚያሳይ መረጃ ያለው
✈ከርስ መሙላት እና ከርሰ ምድር መቆፈር የተለያያ መሆኑን የተረዳ
✈ኤርታሌ ላይ ሲዋኝ ፎቶ ያለው
2. የስራ መደቡ መጠሪያ ፡ የታሪክ ተመራማሪ
ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲ በታሪክ የተመረቀ
✈15 አመት የስራ ልምድ ያለው
✈በመጀመሪያው እና በሁለተኛው የአለም ጦርነት የተሳተፈ
✈ከሂትለር ጋ ሰልፊ የተነሳ
✈የአለም ዋንጫ ላይ ሁለት ጎል ያገባ
✈ከክሊዮፓትራ ጋ ፍቅር የሰራ
✈የምድር ወገብ ሲሰመር ማስመሪያ የያዘ እና ዳይኖሰር የጋለበ
እድሜው ከ29 ያልበለጠ
ደሞዝ ፡ 2008 ብርይሄንን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ፣ ማስታወቂያው ከወጣ በሇላ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ


በዚህ ዘመን ተመርቆ ስራ ማግኘት ከባድ መሆኑን ተረድታችሁ በትጋት ፀልዩ፡፡
Pages: 1