ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Singles & Dating . | 4 guests | 2 bots
Pages: 1
Posted on 12-29-17, 06:57 am


Karma: 100
Posts: 533/751
Since: 03-20-17

Last post: 2 days
Last view: 2 days
ታክሲ ውስጥ
ታክሲ ዉስጥ ከሗላ ተቀምጬ ከፊቴ ያለው ወንበር ላይ የተቀመጠው ልጅ
አጠገቡ ያለችውን ልጅ ገና ከመግባቱ ይጀነጅናት ጀመር...
ልጁ፡ ሀይ ቆንጆ
ልጅቷ፡ ሀይ! (ኮስተር ብላ )
ልጁ፡ ጠፋሽ ምነው?
ልጅቷ፡ መብራት ሀይል ገብቼ ነው::
ልጁ፡ ወዴት ነሽ?
ልጅቷ፡ ወደፊት፡፡
ልጁ፡ ልሸኝሽ? (እንዴ ታክሲውስጥ መሆኑን ረሳው መሰለኝ)
ልጅቷ፡ይቅርብህ ትጠፋለህ
ልጁ፡ ሰፈርሽ የት ነው?
ልጅቷ፡ ለልማት ፈርሷል፡፡
ልጁ፡ አረ ተጫዋች ነሽ፡፡
ልጅቷ፡ አይ አሰልጣኝ ነኝ¡
ልጁ፡ ስልክ አለሽ?
ልጅቷ፡ network የለውም፡፡
ልጁ፡ ተመቸሽኝ!
ልጅቷ፡ ከታክሲው ነው፡፡
ልጁ፡ ማታ ለወክ ትወጫለሽ?
ልጅቷ፡ መብራት ስለማይኖሮ ይጨልማል፡፡
ልጁ፡ አንድ ነገር ላስቸግርሽ?
ልጅቷ፡……………

እኔ ፦ ወራጅ! ወራጅ! ወራጅ አለ፡፡ እነሱን እየሰማው ቤቴን አለፍኩት ፡፡ከዚ
በኃላ የተባባሉትን አልሰማውም፡፡ወርጄ ወደቤቴ

Pages: 1