ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 2 guests | 5 bots
Pages: 1
Posted on 12-29-17, 06:45 am (rev. 1 by ጮሌው on 12-29-17, 06:47 am)


Karma: 100
Posts: 531/736
Since: 03-20-17

Last post: 28 days
Last view: 28 days
የቺኮቻችን ፎቶ ላይ ከተሰጡ ኮመንቶች ካሳቀኝ ወይም ካስገረመኝ እስቲ ትንሽ ልበላችሁ .

፦ ስሚ ለምን በዚ አቋምሽ ወታደር አትሆኝም

፦ ቆንጆ ነበርሽ ምን ያደርጋል ከንፈርሽ ብረት ምጣድ መሰለ እንጂ የምር ከርካሳ መኪና መስለሻል

፦ ልጅ እያለሽ ቆንጆ ነበርሽ አሁን ምንሁነሽ ነው ዱባ የመሰልሺው ቆንጆ አይጥ ነሽ

፦ አቤት ቅጥነት በ6 ወር መሆን አለበት የተወለድሺው

፦ ትዳር እንዲ ካሳመረሽ ቆንጆ ለመሆን ቶሎ መውለድ አለብሽ

፦ ቁንጅና ሲታደል ከመጨረሻ አንደኛ ሰልፍ ላይ ነበርሽ እንዴ??

፦ ይሄንን ፊትሽን በመስታወት አይተሺው የደነገጥሽበት (የጮህሽበት) ቀን የለም??

፦ ይሄ መቀመጫሽ ስንት ወንበር ሰብሮ ይሆን??

፦ ይሄ ቁንጅናሽ ስንቱንጨርቅ አስጥሎ ይሆን??

፦ አጭር በመሆንሽ አትፈሪ ታኮ ጫማ አለና

፦ ዋው!! ግን ፀጉርሽ ፣ ቅንድብሽ ፣ ዓይንሽ ፣ አፍንጫሽ ፣ ከንፈርሽ ፣ ጥርስሽና ፊትሽ ነው እንጂ ትንሽ የሚያስጠላው

፦ ነይ ቆንጆ ላድርግሽ

፦ እዚ ድረስ የመጣሁት ይሄንን ፎቶ ብለሽ በመልቀቅሽ ልስቅ ነው ፡፡
Pages: 1