ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 5 guests | 2 bots
Pages: 1
Posted on 12-26-17, 10:01 am


Karma: 100
Posts: 525/738
Since: 03-20-17

Last post: 2 days
Last view: 2 days
ትንሹ አቡሽ ጥሎበት "አማርኛ" አስተማሪውን አይወደውም.
.
አንድ ቀን አስተማሪው አቡሽን
"አቡሽ # የሴት ተቃራኒ ምንድነው? "አለው
አቡሽ : " # ወንድ "
አስተማሪ: " # ቀዝቃዛ "
አቡሽ: " # ሙቅ "
አስተማሪ: " # ሰማይ"
አቡሽ: " # መሬት"
አስተማሪ: " # በጣም_ጎበዝ "
አቡሽ: " # በጣም_ደደብ "
አስተማሪ: " # ጨረስኩ "
አቡሽ: " # ጀመርኩ"
አሰተማሪ: " # ውጣልኝ "
አቡሽ እየሳቀ: " # ግባልኝ
Posted on 01-05-18, 01:57 pm


Karma: 95
Posts: 706/845
Since: 07-22-15

Last post: 35 days
Last view: 12 days
ግባልኝ ብሎ ላጥ አለ
Pages: 1