ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 2 guests | 2 bots
Pages: 1
Posted on 12-26-17, 09:54 am


Karma: 100
Posts: 522/736
Since: 03-20-17

Last post: 28 days
Last view: 28 days
በሆድ ድርቀት ምክንያት መጸዳዳት ያቃተው ሠው የመፍትሄ ያለህ ብሎ
post ቢያደርግ፥
---------
የኛ ሠው #comments be like፦
1.በወይን መክፈቻ ሞክሩለት እስኪ?
2.ዘቅዝቃችሁ ላም እስኪልለት ውቀጡት
3.ስቲች ለምን አይሠራለትም?
4.ዝም በሉትና ይፈነዳ እንደው እንይ እስቲ!
5.ፎጣ ነክሶ ይያዝበት!
6.እራስህን አረጋጋ በሉት!
7.አስደንግጡት!
8.ጎንበስ አርጎ በመሮ ፈንቀል ፈንቀል ነዋ!
9.እምቢ ካላ በቃ ወደ ውስጥ መልሱለት!
10.በእንቁላል መምቻ ብታፈርሱለትስ?
11.ቂጡን በሙቅ ውሃ ዘፍዝፉለት!
12.እሠይ ይበለው! ማንቆርቆርያ!
13.ቶርኖ ቤት ውሰዱት!
14.ሌሎች ቀዳዳዎቹን በሙሉ ደፍኖ ይሞክር
15.በላይተር ሞቅ አርጉለት ይቀልጥ ይሆናል
16.አተት አስይዙት
17.አልናገርም እዛው ይመዝምዘው!
18.የምጥ መርፌ አስወጉት
19.ይሄን ነበር የጤና ምኒስቴር የአተት አምባሳደር ማድረግ!
20.ሙሽልቅ አርጋችሁ ግረፉት! ይሄ ውጦ ዝም!
21.ለምን አያስወርደውም?
22.ለመከላከያ ኢንጅነሪንግ አሳልፋችሁ ስጡት!!
23.የአፍሪካ መሪ ነው እንዴ የበላው ምነው ገብቶ አልወጣ አለሳሳ?
Pages: 1