 Earthquake reported near Hawassa city in Ethiopia!It's amazing
በሬክተር ስኬል መለኪያ 4 . 3 ሆኖ የተመዘገበ
የመሬት መንቀጥቀጥ ሀዋሳ እና አከባቢው ትናንት ከምሽቱ አራት ሰዓት ከሩብ
ገደማ ተከስቷል።
የመሬት መንቀጥቀጡ በዋናነት ከከተማዋ ደቡብ ምእራብ አቅጣጫ 20 ኪሎ
ሜትር ርቀት ላይ የተከሰተ ሲሆን፥ የመንቀጥቀጡ ንዝረት ሀዋሳን ጨምሮ
በአከባቢው ባሉ ከተሞች ተሰምቷል።
|