ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Personal Blog የመጣጥፍ ቦታ. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 12-24-17, 04:11 am (rev. 1 by ጮሌው on 12-24-17, 04:14 am)


Karma: 100
Posts: 518/760
Since: 03-20-17

Last post: 12 days
Last view: 4 days
የአለቃ ገብረ ኃና ቀልዶች እና ቁምነገሮች


ቁጭ ብዬ ሳመሽ

(22) ውሽምዬ አለቃ ሲወጡ ቤት ይመጣል እና ተማዘንጊያ ጋር ተላምደው ኖሯል።አለቃ ከውጭ ድክም ብሏቸው መጥተው ደጃፍ ያለች መደብ ላይ ቁጭ ብለዋል። ማዘንጊያም ከውሽምዬ ጋር የስንብት ሲሳሳሙ አለቃ አይተው ዝም ብለዋል። ውሽ…ም በጓሮ ተሸኝቶ ማዘንጊያ ወደ ደጃፍ ብቅ ሲሉ አለቃን ያዩዋቸዋል። «አለቃ መጥተዋል እንዴ?» ይላሉ። «እንዴ እዚህ ቁጭ ብዬ ሳመሽ አላየሽኝም እንዴ» ብለው ማዘንጊያ ሲሳሙ ማየታቸውን ተናገሩዋ። ታዲያ ይሙቱ እንዴ ታፍነው?

Pages: 1