ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 3 guests | 2 bots
Pages: 1
Posted on 12-22-17, 08:01 pm


Karma: 90
Posts: 661/838
Since: 02-29-16

Last post: 2 days
Last view: 2 days
ለፈገግታ - ይቺን አንብቡ

ደቡብ አፍሪካ የሚሄዱ ኢትዩጵያውያን
በዋናነት የሚሰሩት የመጀመሪያ ትርፋማ
ስራ ቀበቶ መሸጥ ነው። belt belt
እያሉ ቀበቶ እያዞሩ ይሸጣሉ። ታዲያ አንዱ ምስኪን belt ሻጭ
በሀሽሽ ሱስ
ተነድፎ በመገኘቱ ዲፓርት ሲደረግ
እዚህ መጥቶ ነቀለ። እቤቱ ተኝቶ ቅዥት
በቅዥት ሆነ። ጎረቤት ሊጠይቀው
ሲመጣ belt belt I have a very
good belt. belt belt እያለ ይጮሃል። ታዲያ አንዴ እናቱ
ሊጠይቁት ከመጡ ሰወች ጋር 'ልጄን
እንዲህ አርገው አሳብደው ላኩብኝ' እያሉ
ሲያወሩ ልጁ belt belt አለች ምርጥ
belt እያለ ለረዥም ሰአት ሲቃዥ ቆይቶ
ፀጥ ብሎ ተኛ። በዚህ ጊዜ ፀጥ ማለቱን የወደዱት እናቱ ምን
ቢሉ አሪፍ ነው?
"
እሰይ ሸጠው!"

Pages: 1