ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
1 user browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች : ጮሌው | 5 guests | 1 bot
Pages: 1
Posted on 12-22-17, 07:28 am (rev. 1 by ጮሌው on 12-22-17, 07:28 am)


Karma: 100
Posts: 515/561
Since: 03-20-17

Last post: 5 sec.
Last view: 4 sec.
User is online
"አዛውንቷ እና ሹፌሩ"
አዛውንቷ ታክሲ ውስጥ ገብተው በሩን ጓ አድረገው ዘጉት!!!
ሹፌሩ: በቁጣ ፍሪጆትን እንዲህ ነው ሚዘጉት?
አዛውንቷ: ከውስጥ ዘግቼው አላቅም?
ከአፍታ ቆይታ በኋላ አዛውንቷ ሰአታቸውን በመመልከት ሩጥ ቸኩያለው?
ሹፌሩ: እኔ ከሮጥኩኝ ማን ሊነዳው ነው?
ከትንሽ ቆይታ በኋላ ሹፌሩ እማማ እቃዎት ከፍሏል?
አዛውንቷ: ለምን ይከፍላል ተቀጣሪ አደል!!!
ከአስር ደቂቃ በኋላ አዛውንቷ ስንት ነው ታክሲው?
ሹፌሩ: ታክሲው አይሸጥም!!!
* አዛውንቷ ያረጀ ብር ሰጡት!!!
ሹፌሩ: እማማ የተቀዳደደ ብር ለምን ይሰጡኛል?
አዛውንቷ: ምነው ልትለብሰው ፈልገህ ነው ልብ ሰፊ ጋር ሄደክ በክር አሰፋው

Pages: 1