ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Marriage & Divorce . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 12-22-17, 07:17 am


Karma: 100
Posts: 513/760
Since: 03-20-17

Last post: 15 days
Last view: 15 hours
አራት አይነት ትዳር ውስጥ መቆየት የማይችሉ ሴቶች!!!
ሀ~ በጣም ቆንጆ ሴት
* ቆንጆ ሴትን በትዳር ውስጥ ለማቆየት የፈጣሪ እርዳታ ያስፈልግኸል።
* ፍላጎታቸው ማለቂያ የለውም።
* ብዙ ቆንጆ ሴቶች ፍቅረኛ የላቸውም።
* ብዙዎቹ ቁንጅናቸውን እንደ ገቢ ምንጭ ይጠቀሙበታል።
ለ~ በጣም የተማሩ ሴቶች!!!
* ዲግሪ፣ማስተርስ፣ፒቸዲ ያላቸውን ሴቶች በትዳር ውስጥ ለማቆየት የእግዚአብሄር ፀጋ ያስፈልጋል።
* በትምህርታቸው ላይ ባለቸው ብቃት የተነሳ በማንም መመራት አይፈልጉም። ኢንዲፔንደንት ናቸው።
* የትኛውም ድረጅት ሄዳችሁ ከፍተኛ ደሞዝ ተከፋይና ሐብታም ሴቶችን ብታገኙ…… ፍቅረኛ የሌላቸው ወይም አግብተው የፈቱ ናቸው።
ሐ~ የሐብታም ልጆች!!!
* የልጥጥ ልጆችን በትዳር ማቆየት ይከብዳል ምክንያቱም በትዳር ውስጥ ያደጉበትን የኑሮ ዘይቤ በድጋሚ ይፈልጋሉ።
* የማንንም ምክር መስማት አይፈልጉም።
መ~ በእግዝአብሄር የተመረጡ ሴቶች!!!
* አብዛኛውን ጊዚያቸውን ቸርች የሚያጠፉ ሴቶች ትዳርም የላቸውም ፈትም አደሉም።
* የቤት ስራን መስሪያ ጊዜ የላቸውም።
* ባላቸውንም መንከባከቢያ ጊዜ አያገኙም።
* እነሱ ከባላቸው በጭራሽ ምክር አይቀበሉም ምክንያቱም ፈጣሪን ብቻ ነው መስማት ያለብን ብለው ስለሚያምኑ ነው።
አንድ ፒቸዲ ያለው ወንድ ምንም ያልተማረች ሴት ሲያገባ ይታያል ምን ፈልጎ ይሆን???
እናትዬ: ተናጋሪና ለፍላፊ ሴት መሆን ሚስት አያደርግም……ከቆንጆ ሴቶች ይልቅ ቀናና ትሁት ሴቶች ብቻ ትዳር ውስጥ ይቆያሉ።
ከላይ የዘረዘርኳቸው አይነት ሴትች ትዳር ውስጥ መቆየት ከቻሉ የእግዝአብሄር ምሕረትና ፀጋ ታክሎበታል ማለት ነው።

Pages: 1