ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
1 user browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች : ጮሌው | 5 guests | 1 bot
Pages: 1
Posted on 12-18-17, 05:30 am


Karma: 90
Posts: 658/725
Since: 02-29-16

Last post: 2 days
Last view: 2 days
አንዲት ጉዳይ አለችኝ ...

ዘማች ጓደኛውን ከብዙ ዓመታት በኋላ ያገኘው ጋብሮቮ የሚኖርበትን ከተማ ሲያስጐበኘው አረፈደና፤ የምሳ ሰዓት እንደደረሰ አንድ ምግብ ቤት በርቀት እያመለከተው፣ "በል እንግዲህ ወዳጄ፣ እዚያ ቤት ጥሩ ምግብ በዝቅተኛ ዋጋ ስለምታገኝ ወደዚያው አዝግም። አንተ ምሳህን በልተህ እስክታበቃ እኔም አንዲት ጉዳይ ስላለችኝ ቤቴ ደርሼ እመለሳለሁ" እለው ይባላል ::
Pages: 1