ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
1 user browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች : ጮሌው | 4 guests | 2 bots
Pages: 1
Posted on 12-18-17, 05:27 am


Karma: 90
Posts: 656/725
Since: 02-29-16

Last post: 2 days
Last view: 2 days
የጋብሮቮ ተግሳፅ።

የጋብሮሾው ሚስት የቤቷን ግድግዳና ኮርኒስ ከጊዜ ወደጊዜ ኮላ አየቀባች ቤቷን በፅዳት ትጠብቅ ነበር። ይሁን እንጂ ባለቤቷ አንደዜ፣ «ግድግዳዎቹን መቀባትሽን ብትተዪ ይሻላል። ክፍሎቹ በጣም እየጠበቡ ናቸው» ብሎ ሲገስፃት ተስምቷል።
Pages: 1