ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Cooking & Recipes . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 12-18-17, 04:52 am


Karma: 100
Posts: 93/94
Since: 08-19-16

Last post: 240 days
Last view: 47 days
ማርን በውሃ በጥብጦ ከመጠጣት የተሻለ ዘዴ

ማርን ወዲያው በውሃ በጥብጦ መጠጣት ሆድ ይነፋል ይባላል

ስለዚህ:-

1. የሎሚ ጭማቂ ጨምሮ መጠጣት

2. ስኳር እንደ እርሾ ስለሚያገለግል ትንሽ ስኳር ንፁህ የጌሾ ቅጠል ግንጣይ የምትፈልጉትን ማር ጨምራችሁ ንፋስ እንዳይገባው ክድን ሽፍን አድርጋችሁ ደረቅና ቅዝቃዜ የሌለበት ቦታ አስቀምጡት በአራተኛው ቀን መጠጣት ይቻላል
Pages: 1