ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 12-14-17, 08:06 am


Karma: 100
Posts: 402/439
Since: 07-20-15

Last post: 1 day
Last view: 1 day
ሁለት ሴተላጤዎች ጡረታ እንደተገለሉ የዶሮ ርቢ ጣቢያ ሲከፍቱ ይነሳሉ ከዚያም ዶሮዎቹን የሚሸጥላቸው ሰው ዘንድ ይሄዱና ሁለት መቶ ሴት ዶሮዎችና ሁለት መቶ አውራ ዶሮዎችን እንዲሸጥላቸው ይጠይቁታል። ሆኖም ባለቤቱ ፈገግ ብሎ “እመቤቶቼ ለሁለት መቶ ዶሮዎች ሁለት መቶ አውራ ዶሮዎች አያስፈልጓችሁም። ጥቂት አውራ ዶሮዎች ብትገዙ ለርቢ ይበቃሉ” አላቸው።

"አለማስፈለጋቸው ይገባናል ወዳጄ” አሉ አንደኛዪቱ ፈጠን ብለው። “ሆኖም የብቸኝነትን አስከፊነት በሚገባ ስለምናውቀው ጓደኞች እንዲያጡ አንሻም” ሲሉ መለሱ።
Posted on 12-14-17, 03:32 pm


Karma: 100
Posts: 524/602
Since: 08-27-16

Last post: 9 days
Last view: 1 day
Pages: 1