ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Computing. | 2 guests
Pages: 1
Posted on 11-30-17, 07:20 am


Karma: 90
Posts: 634/879
Since: 02-29-16

Last post: 33 days
Last view: 33 days
ኮምፒውተርዎን እንዴት ፎርማት ማረግ ይችላሉ

1.ኮምፒውትሮን turn off ያርጉ
2.የ windows ሲዲ ወይም USB ፍላሽ አስገብትው turn on ያርጉ
3.F2 ወይም F12 ን ይጫኑ እና ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ
4." install windows " የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ ያርጉ
5."Please read the license terms" የሚለው ሲመጣልዎ
"I accept the license terms" የሚለውን ክሊክ ያርጉ
6."Which type of installation do you want?" ሲልዎት
Custom የሚለውን ይምረጡ
7."Where do you want to install Windows?" የሚለው ፔጅ ላይ "Drive options" የሚለውን ክሊክ ያርጉ
8.ፎርማት ማረግ የሚፈልጉትን "partition" ይምረጡና "format" ላይ ክሊክ ያርጉ
9.ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ "next" ላይ ክሊክ ያርጉ
10. ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction ) በመከተል window install ያርጉ
11. ሼር ያድርጉት!


Pages: 1