ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Consumer Electronics. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 11-23-17, 10:20 pm


Karma: 100
Posts: 370/426
Since: 07-12-15

Last post: 339 days
Last view: 339 days
የስማርት ስልኮችን ባትሪ ለመቆጠብ የሚጠቅሙ ዘዴዎች

የስማርት ስልኮችን ባትሪ ለመቆጠብ የማንጠቀምባቸውን አፕሊኬሽኖች መዝጋት የሚመከር ሲሆን፥ ከዚህ ቀጥሎ የተዘረዘሩ ነጥቦችን ተግባራዊ በማድረግ የባትሪ ፍጆታችንን መቀነስ ይቻላል።

የስልኩን ብሉቱዝ እና ዋይፋይ መዝጋት፦ የዋይፋይ ኔትዎርክ በሌለበት ቦታ ኔትዎርኩን መዝጋት ስልክዎ ኔት ዎርኮችን በመፈለግ የሚወስደውን ባትሪ መቆጠብ ያስችላል።በተጨማሪም የስልክዎን ብሉቱዝ እና ጂ.ፒ.ኤስ በመዝጋት ስልክዎ ባትሪ እንዲቆጥብ ማድረግ ይቻላል።

የሞባይል ዳታ መዝጋት፦ የስልክዎ ሞባይል ዳታ ክፍት ከሆነ የስልክዎ ኢንተርኔት ብዙ ባትሪ ስለሚወስድ ሞባይል ዳታን መዝጋት ይመከራል።

የስልክ ስክሪን የብርሃን መጠን (Screen brightness) መቀነስ፦ የስልክዎ የብርሃን መጠን ከፍ ያለ ከሆነ ባትሪ ቶሎ እንዲያልቅ ስለሚያደርግ የብርሃን መጠኑን በመቀነስ የስልካችንን ባትሪ መቆጠብ እንችላለን።

የስልኩን ንዝረት (Vibration) ማጥፋት፦ የስልክ ንዝረት በከፍተኛ መጠን ሃይል ስለሚጠቀም የስልካችንን ባትሪ ለመቆጠብ የስልኩን ንዝረት( Vibration) መዝጋት ይመከራል።

አፕሊኬሽኖችን አብዴት ማድረግ:- አፕሊኬሽኖች አብዴት ሲሆኑ የሚጠቀሙት የባትሪ ሃይል መጠን ይቀንሳል። ስልካችን በራሱ አብዴት እንዲያደርገው (automatic update) ብናዘው እንኳ አንድ አንድ አፕሊኬሽኖች እኛ My Apps ላይ እየሄድን አብዴት ካላደረግናቸው ማይሆኑ ስላሉ በየጊዜው እየሄድን በማየት አብዴት ማድረግ ይጠበቅብናል።

ከጀርባ ሚሰሩ አፕሊኬሽኖች(apps running in the background) ማጥፋት

Posted on 12-04-17, 10:40 pm


Karma: 95
Posts: 661/852
Since: 07-22-15

Last post: 90 days
Last view: 5 days
Mnale yesmart kison yemikotb neger btamechi melu
Posted on 12-07-17, 07:17 am (rev. 1 by Melat on 12-07-17, 07:17 am)


Karma: 100
Posts: 373/426
Since: 07-12-15

Last post: 339 days
Last view: 339 days
hahahahaha
Pages: 1