ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing አማርኛ. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 11-23-17, 07:31 am


Karma: 90
Posts: 631/879
Since: 02-29-16

Last post: 6 days
Last view: 6 days
ፈተና

ተዋቸው ደርሶ ሊጠፋ ከተቃረቡት አማርኛ ቃላት እና መገልገያዎችን እምናውቀውን እንወርውር ሲል ፈተና አቅርቧል?

እናንት ያገሬ ልጆች! ... (አገልግሎታችውን ጭምር ያውቃሉን?!)

ወስከምቢያ
ሞሰብ
አቅማዳ
ሞሰብ ወርቅ
ቀለምሻሽ
ዳታን
ጥራር
ቶፋ
ማሰሮ
ጭንቁላ
ጎራሽ
ኮዳ
ድስት
መጅ
የድንጋይ ወፍጮ
ደጋን
መንጠቂያ
አገልግል
ወራንታ
ጉተራ
ጭወት
ጉልቻ
ብረት ምጣድ
አንቀልባ
ዛጎል
ዠንዲ
ላምነት
ቆርበት
መዛጊያ
ጅራፍ
ማቀንጮ
ጭዎት መደርደሪያ
እንቅብ
ኩራዝ
ገበታ
ወረንጦ
ምጣድ
ሙግድ
በርጩማ
ዋናማ
ጥዋ
ፋጋ
ማዛርያ ቅል
ቡሃቃ
ገሳ
ድባ
መርፌ ቁልፍ
ማርዳ
ሽልንግ
ብርቅጥል

.
.
ጨምሩበት
***

Posted on 11-23-17, 01:41 pm


Karma: 100
Posts: 473/610
Since: 08-27-16

Last post: 21 days
Last view: 9 days
ጉድ፡ነው፡
ፋኖስ
በርኖስ
ጋቢ
መንጠቆ
እንጉዳይ
ደጅ፡ጠኚ
ሰፌድ
አክንባሎ
ኩበት
ፋንዲያ
በጠጥ
ኩስ
እርኩስ
ቁንጫ
ቅጫም
አመድ
ካቲካላ
ቅራሪ
ድፍድፍ
ጉሽ
Posted on 11-23-17, 10:17 pm


Karma: 100
Posts: 369/426
Since: 07-12-15

Last post: 6 days
Last view: 6 days
ሳቢያ
ቄጦ
ልቢዶ
ጨረርቴ
ሳንቃ
ግሪራ
መታዘቢያ - የፊት መሥታወት
ቶና
ቡሆቃ
ፊኒስትራ
ስልኪ
ማቶ
ኩሰኩስት
ላምባዲና
አኮፋዳ
ቀልቀሎ
ከንች
አሬራ
ስልቻ
ሰተቴ
መጠጃ
ቅምጫና
ካራ
ወረጦ
መዋጦ
ወጭት
ቁልጥ
ገንቦ
ልቃቂት
ስልቻ
በራድ
በረት
ፊንጃል
ውረንጦ
ቁርበት
ውራንታ
አብሽሎ
እንኩሮ
ፋጉሎ
እርሚጦ
እንኩቶ
ሙጀሌ
ዋዲያት
ጣባ
ድብኝት
ኣንቆቢት
ዘረንጋ
አውደልድል - ቁና
ቅምጫና
እፊያ
መግላሊት
ቀምበር
ሞፈር
እርፍ
ጅራፍ
ማነቂያ
ወገል
ማንጠቢያ
ምናር
ማረሻ
ፍንጃል
ሰባጥራ
ኩራዝ
ላምባ
ጉስጉሻ
ሙሆዶ
መደብ
ወንጭፍ
ጡግ
ጋን
እንስራ
እንዝርት
ወስፌ
ቁርጭምጭሚት
ኩርሽሙርሽ
ዝብደይ
ጎለንታ፡ሙርይ
ብርኩማ፡ምራን
ማነቆ
ጡሌ
ዛብ
አንካሴ
ጉሥጉሻ
ወስከንቢያ
አንኮላ
ሽክና
ቅምጫና
ዋርማ
ዝብድይ
ጨንገር
ቅቤ ቅል
ዋርማ
አኮሌ
ወሦ
ሙዳይ
ጉልቻ
መጨግያ
አደሥ ቅል
ህዳሪ
ጉኒና
ወሪጥ
ላዳን
ሽንክላ
መጫኛ
መጓዦ
ድግዳግ
ማንገቻ
ፅዋ
ኬልኬሎ
ቁንጮ
ቃሬ
ድሪ
ሚዶ
ጥናቡግ

Posted on 12-04-17, 10:40 pm


Karma: 95
Posts: 662/850
Since: 07-22-15

Last post: 26 days
Last view: 9 days
Mesgnash werk
Pages: 1