ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Celebrities. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 11-21-17, 12:39 am


Karma: 100
Posts: 473/756
Since: 03-20-17

Last post: 16 hours
Last view: 16 hours
እንወያይ
ይህ ፎቶ ከሰአታት በፊት የሶስተኛ አመት የልደት በአሏ የተከበረላት የማርያም ቴዎድሮስ የድግስ ዝግጅት ላይ የተነሳ ሲሆን በምስሉ ላይም ድምፃዊው እና የባለ ልደቷ አባት ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) እንዲሁም የድምፃዊው ባለቤት እንዲሁም የባለ ልደቷ እናት አርቲስት አምለሰት ሙጬ ከንፈር ለከንፈር ገጥመው ይታያሉ። እውን ይሄ "ኢትዮጵያዊ ባህል ነውን?" ሲሉ ብዙ የድምፃዊው አድናቂዎች ትችታቸውን እየገለፁ ነው። እናንተስ ምን ትላላችሁ?


Posted on 11-21-17, 12:22 pm


Karma: 100
Posts: 468/610
Since: 08-27-16

Last post: 49 days
Last view: 7 days
Pages: 1