ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Surprising Things ገራሚ ነገሮች . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 11-18-17, 06:37 am


Karma: 90
Posts: 624/879
Since: 02-29-16

Last post: 6 days
Last view: 6 days
☞ በማርስ አንድ አመት 687 ቀን ነው / ሰዎችዬ ያ ማለት ማርስ ከሄድን 24 ሰዓት ነው የምንተኛው /
☞ ቀጭኔ ስትተኛ 24 ሰዓት ሲሆን የእንቅልፍ ጊዜዋ ከ5 ደቂቃ እስከ 30 ደቂቃ ይፈጃል / የሚገርመው ሰውን በዚ ጋፕ ውስጥ ይተኛል /
☞ አለም ላይ የተመዘገበው ከፍተኛ የእርግዝና ቆይታ 375 ቀን ወይም 12 ወር በላይ ማለት ነው ከአመት በላይ ማለት ነው / ይሄ ይከብዳል አይደል /
☞ በማርስ የፀሃይ ብርሃን ሰማያዊ ነው / የምድር ግን ቀይ ነው አይደል? /
☞ ማርስ ላይ ያለው ተራራ ፕላኔታችን ላይ ካሉት ትልቁ ፕላኔት ነው 22 ኪሎ ሜትር ይረዝማል
☞ ዝሆን ከ8 ኪሎ ሜትር ጀምሮ ድምፅ ይሰማል / ያንን የሚያህል ጆሮ ይዞ ባይሰማ ይገርመኛል /
☞ አለም ላይ ካሉት እንስሶች ዶልፊን በማሰብ ከሁሉም የተሻለ ነው /ከአንዳንድ ዘረኛ ሰዎችም የተሻለ እንደሚያስብ አልጠራጠርም /
☞ የዪራነስ ክረምት 42 ዓመት ይፈጃል የመሬት ግን 365 ነው / አይገርምም ወይ ጉድ /
☞ ዩራነስ ፕላኔት አለም ላይ ካሉት ፕላኔቶች በጣም ቀዝቃዛው ፕላኔት ነው -371.56 °F ሲሆን [-224°C] / ታድያ ማን አባቱ እዛ ይኖራል /
☞ አለም ላይ በጣም ትልቁ የመሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተው ቻይና ላይ 1956 ሲሆን በትንሹ 830,000 ሰው ሞቷል (1964 በኢትዮጵያ ካላንደር)


Posted on 11-18-17, 05:07 pm


Karma: 100
Posts: 465/610
Since: 08-27-16

Last post: 21 days
Last view: 9 days
ወደ፡ማርስ፡እንኳን፡ከፍዬ፡ቢከፍሉኝም፡
እምዬ፡መሬትን፡በሕይወቴ፡ለቅቄ፡አልሄድም።
Posted on 11-19-17, 04:21 am


Karma: 90
Posts: 626/879
Since: 02-29-16

Last post: 6 days
Last view: 6 days
እኔም እንዳንተው ነኝ የምንኖርባትን አለም በደንብ ያላወቅን ስለማናውቃት ማርስ እንዲ እንቅልፍ ማጣታችን ይገርመኛል
Pages: 1