ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Computing. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 11-17-17, 08:57 pm


Karma: 90
Posts: 623/887
Since: 02-29-16

Last post: 206 days
Last view: 206 days
የሞባይል ኢንተርኔትን በላፕቶፕ ላይ ለመጠቀም

ክቡራን የፔጃችን ታዳሚዎች… እንዴት አርገን ሞባይላችንን ከኮምፒውተር ጋር በማገናኘትና የሞባይላችንን የኢንተርኔት ዳታ ለኮምፒውተራችን መጠቀም እንደምንችል እንደሚከተለው አቅርበንላችኋል፡፡ ሼር

የሚከተሉትን steps ማዛነፍ አይፈቀድም

step 1፡ የሞባይሎን ኢንተርኔት ዳታ ያብሩ

step 2. ሞባይሎን ከኮምፒተሮ ጋር በUSB cable ያገናኙ

step 3. የሞባይሎን setting ይክፈቱ

step 4. more በሚለው ይግቡና ከሚመጣሎ አማራጭ tethering and portable hotspotን ይክፈቱና USB tethering የሚለውን on ያድርጉ

step 5፡ ወደ ኮምፒውተሮ በመመለስ የፈለጉትን browser (chrome, Firefox or opera) በመጠቀም በኮምፒተሮ ኢንተርኔት ማግኘት ይችላሉ

ነገር ግን በሞባይል ከምታገኙት ኢንተርኔት ይህ ዋጋው ከፍ ይላል፡፡ የሞባይሎን ካርድ ቶሎ ነው የሚበላው፡፡

ሌላው ማወቅ ያለብዎ ሞባይሎን ነቅለው መልሰው ከኮምፒውተሮ ጋር ሲያገናኙ ከላይ የተጠቀሱትን steps እንደአዲስ መከተል ግድ ይላል
በርግጥ ይህንን አጠቃቀም ምታውቁ እንደምትኖሩ አንጠራጠርም፡፡ ላይክና ሼር መደረግ አለበት

ሌሎች መንገዶችን በቀጣይ ዝግጅታችን ይዘን ለመቅረብ እንሞክራለን

ላይክና ሼር መደረግ አለበት...

Pages: 1