ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Pregnancy & Parenting . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 11-17-17, 01:54 am (rev. 1 by Tg on 11-17-17, 01:59 am)


Karma: 100
Posts: 391/444
Since: 07-20-15

Last post: 221 days
Last view: 221 days
በነፍሰ ጡርነት ጊዜ ይሆናል ወይም ይጠቅማል ተብሎ የሚገመት ጎጂ ባህላዊ አባባሎች

እነርሱም:-

1. ጎመን ከበላች ልጁ ላይ ይለጠፋል

2. ተልባ ልጁን አሙለጭልጮ ስለሚያወጣው መመገብ የለባትም

3. ምጥ ሲመጣ ሆድ ማሸት ጥሩ ነው በሚል የምትታሸው

4. ባለቤቷ ቶሎ እንድትወልድ ቀበቶውን ይፍታ የሚባለው

5. ከወለደችበት ቀን ጀምሮ እስከ 40 ቀኗ ድረስ ብርሀን ማየት የለባትም እና ሌሎችም

ግን ትክክል ነበር ትላላችሁ?

Posted on 12-04-17, 10:35 pm


Karma: 95
Posts: 659/850
Since: 07-22-15

Last post: 238 days
Last view: 149 days
Tkkl Alemehonun awkenal eko endeat tkkl neber blen enasbalen tgiyea weys anchi tkkl neber blesh tasbialesh
Posted on 12-05-17, 08:33 am


Karma: 100
Posts: 395/444
Since: 07-20-15

Last post: 221 days
Last view: 221 days
lemastawesha new yeletefkut - teblo yigemet neber lemalet new enji ahun endezi miyasb ale biye alamnm
Posted on 12-08-17, 11:00 am


Karma: 95
Posts: 666/850
Since: 07-22-15

Last post: 238 days
Last view: 149 days
Gobez tgyea
Pages: 1