ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing General Healthcare . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 11-12-17, 06:21 am


Karma: 100
Posts: 368/426
Since: 07-12-15

Last post: 441 days
Last view: 441 days
የማይግሬን ራስ ምታትን ቀስቃሽ የሆኑ ምክንያቶች

✔ ምግብ

የቆዩ ምግቦች፤ ጨው የበዛባቸው ምግቦች እና የታሸጉ ምግቦችን መመገብ ለማይግሬን ራስ ምታት መቀስቀስ ምክንያት ናቸው፡፡ ምግብ ሳይመገቡ መቆየትም ማይግሬንን ሊያስነሳ ይችላል፡፡

✔ መጠጥ

የአልኮል መጠጥ መውሰድ ወይንም ካፌን የበዛባቸውን መጠጦችን መውሰድ የራስ ምታትን ሊቀሰቅስ ይችላል፡፡

✔ ምግብ ማጣፈጪያዎች

በታሸጉ ምግቦች ውስጥ የሚጨመሩ ምግብ ማጣፈጫዎች እና ምግቦች ሳይበላሹ እንዲቆዩ የሚያደርጉ ኬሚካሎች የማይግሬን ራስ ምታትን ይቀሰቅሳሉ፡፡

✔ ጭንቀት

በግል ሕይወት ወይንም በሥራ ምክንያት የሚፈጠር ጭንቀት የራስ ምታትን ይቀሰቅሳል፡፡

✔ እንቅልፍ ላይ የሚመጡ ለውጦች

በቂ እንቅልፍ አለማግኘት ወይንም ከበቂ በላይ እንቅልፍ መተኛት የማይግሬን ራስ ምታትን ሊቀሰቅስ ይችላል፡፡

✔ የአካባቢ ለውጥ

በአካባቢያችን በሚፈጠር የአየር ንብረት ለውጥ ምክንያት የማይግሬን ራስ ምታት ሊነሳ ይችላል፡፡

✔ ከፍተኛ የሆነ ብርሃን፤ የሚጮህ ድምፅ፤ያልተለመደ ሽታ (የሽቶ፤የቤት ቀለም) ሲጋራ እና የመሳሰሉት የማይግሬን ራስ ምታትን የቅሰቅሳሉ፡፡

✔አሁኑኑ ሼር አድርጉት

-------------

source - Dr Honeleyat

Posted on 12-04-17, 10:42 pm


Karma: 95
Posts: 663/852
Since: 07-22-15

Last post: 192 days
Last view: 107 days
Enamesegnalen Dr mealu
Posted on 12-07-17, 07:18 am


Karma: 100
Posts: 374/426
Since: 07-12-15

Last post: 441 days
Last view: 441 days
minim aydel lij fikir lol
Posted on 12-08-17, 11:09 am


Karma: 95
Posts: 671/852
Since: 07-22-15

Last post: 192 days
Last view: 107 days
Lij mehonean bemn aweksh tselygnalesh malet new?
Pages: 1