ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing ይህ ዌብ ሳይት ምንድነው? What is this website?. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 06-17-15, 09:11 pm (rev. 2 by Jaycee Egbert on 06-17-15, 10:52 pm)


Karma: 100
Posts: 1/18
Since: 06-17-15

Last post: 1214 days
Last view: 38 days
ይህ ዌብ ሳይት ፎረምና ብሎግ ዌብ ሳይት ነው:: ፎረም ማለት ጥያቄያችሁን ሀሳባችሁንና ችግሮቻችሁን የምትወያዩበት መድረክ ነው:፡ ብሎግ ማለት ደሞ ፀሀፊ ገጣሚ ከሆናችሁ እዚህ ፔጅ ላይ ፖስት በማድረግ ለህዝብ ማሳየትና አስተያየትና አድናቆትን መቀበል ትችላላችሁ:: ባጠቃላይ ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ የሚያዝናና ዌብ ሳይት ነው:: በተለይ ማወቅ የምንፈልገው ጥያቄ ካለን መጠየቅ እንችላለን:: ለምሳሌ በ14 አመቴ አረገዝኩ፥ ለቤተሰቦቼ መንገር ፈራሁ፥ ምን ባደርግ ይሻለኛል? አሁን ትንሽ ሀሳቡ የገባችሁ ይመስለኛል:: ጠቀሜታው ክዚህ በላይ ነው:: ስለፈለጋችሁት እውቀትም መለዋወጥ ትችላላችሁ:: ስለትምህርት፥ስለኮምፒውተ ስለፈለጋችሁት ነገር ማውራት ትችላላችሁ:: የራሳችሁ ከጠየቃችሁ የሰውም ጥያቄ መልሱ፥ እናንተ ለናንተ ነው ነገሩ:: በግልም ሜሴጅ መላላክ ትችላላችሁ:: ስለዚህ አካውንት ክፈቱና መጠቀም ጀምሩ! ለጉዋደኞቻችሁ ይህን ጠቃሚ ፔጅ አስተዋውቁ:: ይህን ፔጅ ለመጠቀም ማንኛውም ጥያቂ ካላችሁ ጠይቁ እኔም እመልሳለሁ:: ጠቀሜታውን ስታውቁ በርግጠኝነት ትወዱታላችሁ:: ወደ ፎረም ለመሄድ ይህን ይጫኑ http://hellohabesha.com/?page=board
Posted on 07-20-15, 02:25 am, deleted by Admin: undefined
Posted on 07-25-15, 05:17 pm


Karma: 100
Posts: 27/149
Since: 07-20-15

Last post: 1794 days
Last view: 1402 days
Good website
Posted on 07-25-15, 05:23 pm
Pay Me

Karma: 100
Posts: 26/239
Since: 07-20-15

Last post: 1652 days
Last view: 727 days
Is aight
Posted on 07-29-15, 11:53 am (rev. 1 by ፍቅር በፍቅር on 07-29-15, 11:54 am)


Karma: 95
Posts: 22/852
Since: 07-22-15

Last post: 256 days
Last view: 172 days
nice
Pages: 1