ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Football / Soccer. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 11-05-17, 11:55 pm


Karma: 90
Posts: 614/887
Since: 02-29-16

Last post: 373 days
Last view: 373 days
አስቡት በመጀመሪያ ድልድል ወድቀን ግብፅ አልሳተፍም በማለቷ ለሁለተኛ ጊዜ እድል ተሰቶን ይኸው በመጀመሪያ ዙር 3 ለ 2 ተሸነፍን በሩዋንዳ ያውም በሜዳችን አረ ምን ይሻለናል..ማንም እየመጣ ነው እንዴ የሚያሸንፈን ኳስ እንደማያቅ ሀገር

Pages: 1