ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 11-05-17, 07:26 pm


Karma: 100
Posts: 453/760
Since: 03-20-17

Last post: 18 days
Last view: 2 days
ይህን መልዕክት ለመጻፍ የተነሳሁበትና ሁላችሁንም ይቅርታ የምጠይቅበት ጉዳይ የማፍርበትና በብዙ ግለ ወቀሳ ውስጥ ያለፍኩበት ነው። በአምላኬ ፊት ተናዝዤ ንስሐ የገባሁበት ቢሆንም፤ በአደባባይ የበደልኩት በደል ነውና በአደባባይ ልናዘዝ እንደሚገባኝ አምኛለሁ።

ከታች የምትመለከቱት አለባበስ ከቀናት በፊት በተካሄደው ጊዜ ኮንሠርት 2 ላይ የለበስኩት ነበር። ይህን ልብስ ከመልበሴ ጀርባ የነበረው intention የዋህና ንጹሕ የነበረ ቢሆንም፤ ልብሱን ለማገዝ የተጠቀምነው የውስጥ ልብስ material በልብሱ አካልነት ሳይሆን በውስጥ ልብስነቱ በመጋለጡ ነውር እንዲሆንብኝ ሆኗል፤ በዚህም ልወሰድ የሚገባኝን ጥንቃቄ ባለመውሰዴ አዝኛለሁ።
እግዚአብሔርን ከምትፈራና ራሷን ከምታከብር ሴት የማይጠበቅ ተግባር ፈጽሚያለሁ።

ላዘናችሁብኝ ሁሉ በብዙ ትህትና ይቅርታ እጠይቃለሁ::

/እንዲሁም ሴቶች በጨዋነትና ራሰን በመግዛት ተገቢ የሆነ ልበስ ይልበሱ … እግዚአብሔርን እናመልካለን የሚሉ ሴቶች ሊያደርጉ እንደሚገባ በመልካም ተግባር ይዋቡ። (1 ጢሞ. 2: 9-10) /

@ zeritu Kebede


Posted on 11-05-17, 09:19 pm


Karma: 100
Posts: 452/610
Since: 08-27-16

Last post: 84 days
Last view: 2 days
የኔ፡እህት፡የኔ፡ቆንጆ፡በበኩሌ፡ምንም፡ቅር፡የሚያሰኝ፡ወይም፡የሚያሳፍር፡አላየሁበትም።
Posted on 11-06-17, 12:06 am


Karma: 90
Posts: 616/879
Since: 02-29-16

Last post: 69 days
Last view: 69 days
ያረገችውን እራሷ ታውቀዋለች ሙሉውን ታሪክ ትናገር አትናገር ማን ያውቃል
Pages: 1