ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Relationship - ግንኙነት. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 11-02-17, 08:49 am


Karma: 100
Posts: 450/750
Since: 03-20-17

Last post: 14 days
Last view: 14 days
"ሴቶች ስልክ ሲያወሩ"
ሜሪ: ሄሎ ፍቅር!
ሳራ: ሄሎ ቆንጆ ሰላም ነሽ!
ሜሪ: ደና ነኘ በጣም ናፍቀሽኛል?
ሳራ: እኔ ራሱ ቆንጆ!
ሜሪ: ዛሬ ወደ ከሰአት መጥቼ አይሻለው!
ሳራ: በጣም ደስ ይለኛል እጠብቅሻለው!
ስልኩ ከተዘጋ በኋላ
ሜሪ: ኤጭ እቺ ሰላቢ ጋር ልሄድ ነው!
ሳራ: ውይ ይቺ ነገረኛ መታ ልታደርቀኘ ነው ደግሞ፣ስራ ፈታ ስራ ልታስፈታኝ!
ወንዶች ስልክ ሲያወሩ
ቶም: የት ነው ያለሀው አንተ ዶማ?
ብሩክ: እቤት ነኝ አንተ ድንጋይ!
ቶም: ያ ሰካራም አባትህ እንዴት ነው?
ብሩክ: ደና ነው ከናትህ ጋር አልጋ ላይ ተኝቷል!
ቶም: አንተ ድንዝዝ ልመጣ ነው ስልኬን ቻርጅ ማድረግ እፈልጋለው?
ብሩክ: እሽ ዶምዬ ስትመጣ ብር ይዘህ ና ድራፍት እንጠጣለን?
ቶም: እሺ የኔ መጥረቢያ!
ስልኩ ከተዘጋ በኋላ
ቶም: ብሩክ መጫወት ያበዛል የሁልጊዜም ምርጥ ጓደኛዬ ነው።
ብሩክ: ቶም መመኪያ የሆነ አሪፍ ጓደኛዬ ነው፡፡
Pages: 1