ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Music Lyrics - የሙዚቃ ግጥም. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 10-31-17, 01:53 am


Karma: 100
Posts: 442/738
Since: 03-20-17

Last post: 1 day
Last view: 1 day
(Teddy Yo)...
እሕሕ
ንቃር መርካምያ ነሽ ነይ ምትፈሪነህ
እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው
ኣደለ እንዴ ዛሬ ነው መቀወጥ
አት ዌት ሰስ ዝርህ
ክለብ ገባሁ ና ሙዚቃው ሲለቀቅ፡ መንቀሳቀስ ጀመርኩ ኣልኩኝ ናር.ብርቅ
የሴቶች ጭፈራ ኣስደንግጦኝ ስቅቅ፡ ቆንጆዋን ጠርቼ በዪ ንተዋወቅ ጠጋ በዪ
ጓደኞቼንም ሃይ ሃይ በዪ ፡ ትዳር ኣዪገኝም ከመርህቅ ላይ
የኔ ስም ቴዲ ዮ የሱንም ቤቢ ኣ፡ ሁላንችን እንጨፍር እኩል በኣንድ ላይ
እጃችሁን ኣድርጉ ወደላይ ወደላይ፡ ቅድሚያ ለሴቶች ነው የሴቶች ጨዋታ
ኣንገታቹን ነቀል ትከሻቹን መታ፡መታ መታ፡ እንዲህ ነው ጨዋታ
ወገባችሁን ሰበፍድ ያላችሁን፡ ወዝወዝ ወዝ ወዝወዝ ዛሬ የለም መፍዘዝ
ነቃ በሉ ወንዶች ምንድነው መተከዝ፡ እንደኔ ደንሶ ቆንጆዋን ሴት መያዝ
ከእርስ ተከተሉን ዪሄን እኩል እንበል፡ ወደፊት ወደኋላ ዛሬ ጉድሽ ፈላ
ወደቀኝ ወደግራ ማንንም ኣትፍራ፡ ፈታ በሉ ዛሬ ደክማቹሃል በስራ
ተነሱ እንደንስ በሉ እንጨፍራ፡ ታይተሃል እዛ ጋ ባበሻዋ ዉበት ብዙ ኣትዘናጋ
አረ ተረጋጋ እስዋን እቅፍ ኣርገህ ጨፍር እስኪነጋ
ስ... ሰእ
፨(Baby A)...
እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው እንጨፍር እንጫወት እናሰያቸው(4)
፨፨
(Teddy yo)
ሁሉም ሲንቀሳቀስ ሲደንስ ሲጨፍር፡ ክለቡ ሞቅ ኣለ ነገሰበት ፍቅር
መዝናናት ነው ዛሬ መጨነቁን ዪቅር፡ ዲጀይ ሞቅ ኣድርገው ድምጹም በደም ጨምር
የሙዚቃው ቃና ሲወጣ ከስፒከር፡ በልጅትዋ ውበት እኔም ኣልኩኝ ስክር
የቦሌዋ ልጅ ነሽ ወይስ የፒያሳ፡ ኣይኔ ኣንቺን ኣይቶ መንገዱን ረሳ
ቁመት ከውበት ጋ ተለግስዋት እሷ፡ ስንቱን ኣሳሳተ ኣለባበስዋ
መልክዋ ቁንጂየ ነው ፍልቅልቅ ማራኪ፡ ምንድነው ለከፋው ስሚኝ እንጂ ለርኪ
እጣሽ ከኔ ጋ ነው ሌላ ኣትነካኪ፡ ከግር እስከ ራሴ ቢየልሽ ፍሪኪ
ለዛሬ ተሳክትዋል እንደንሳ ቲኪ፡
ተኩ ለማ ሰዲ እንተበና ጀዲ
ኣሃደ ክልተ ሸለሽተ ሁሉም ተደሰት
ኣት ዌት ሰስ ኣሁን ነው መዝናናት
እስታ ነአ ሄታ ፑሽ ዩ ዴንሳ
ሲሆን በኣማሪኛ ኣንድላይ ብንጨፍር ምን ዪለናል እኛ
ምንም
ተነሱ እዛ'ጋ ለምን አንዝናናም፡ እኛ ኣይመቸንም ስትሉ ዝም ዝም
በሉ እንደሰት መከፋቱ እናቁም፡ ሙዚቃው ኣዲስ ነው ስልቱ ጉራጌ ቱን
፨፨
(baby a)...
እንቅስቃሴዎች ሁሉ ዳንስ ናቸው እንጨፍር እንጫወት እናሰያቸው(4)
፨፨
(teddy yo)...
ስራችን ነው ስሙት ኣገርኛ፡ እንዘፍናለን ሂፕሃፕ ባማሪኛ
እንዲምር እንዲሞቅ በሃላችን እኛ፡ የሙዚቃ ስልቱን ዪድመቅ ባገርኛ
ማይኩን ጨበጥን ገብተን ስቱዲዮ፡ ዘፈኑ እንዲለቀቅ ሁለ በሬድዮ
እዘፋናለው ሂፕሃፕ ስሜ ነው ቴዲ ዮ፡እኔ ስል ቴዲ እናንተ በሉ ዮ
ቴዲ ዮ... ቴዲ ዮ...
መታ መታ መታ ድንቁ ጨዋታ፡ ክለቡ ደራ በደስታ
ዪመታ እስክስታ፡ ዪሄም ያልፍ'ና ዪሆናል ትዝታ
ከጥግ እስከ ጥግ በሉ'ና ብድግ፡ ሴቶች ኣንቀጥቅጡት
ቀጥ ቀጥቀጥ፡የለም መደንገጥ ጉራጌ ቱን ኣዳምጡት
ጨፍር እንጂ እሩጥ እሩጥ ሩጥ፡ዳንስህን ኣሳዪ እንዳትበለጥ
ዛሬ ቀንህ ነው በደምብ ዪቀወጥ ጸጥ።
፨፨
ጉራጌ ቱን(ዉህኣ ዉህኣኣ)
ziro

Pages: 1