ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing አማርኛ. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 10-26-17, 08:00 am


Karma: 100
Posts: 431/751
Since: 03-20-17

Last post: 2 days
Last view: 2 days
ላለመፎገር ይህቺን ይሸምድዱ ! ሸገር አዲስ አበባ
1.ባለ ሞባይል ናት=ቦርጫም ናት
2.ብርቄ=ስጋ ወጥ
3.ወፌ ላላ=ኮት የማያምርበት ቀጫጫ ወንድ
4.ትራንዚት=የክፍለሀገርልጅ
5.ወርቸቦ =ሸፋፋ ወንድ
6.ሰስፔንስ=ስጋ ጣል ጣል ያለበት ወጥ
7.ሸንኩርት =ልጅ እግር
8.አውራ ዶሮ=አልጋ ላይ ሰነፍ
9.ፈንጅ =ጡት
10.ላቦሮ =ሌባ
11.ዛፓ =ፖሊስ
12.ልባብ =ልብስ
13.ትሴ =ሴት
14.ፍንዳታ-ዱርዬ
15.ዳፍ =ዳግም ፍንዳታ
16.ኬ 50=የሽማግሌ ፍንዳታ
17.ወመሽ =ወጣት መሳይ ሽማግሌ
18.ብጠማ =ብሄራዊ ጠጮች ማህበር
19.ጌጃ =ፋራ =እርጥብ =እንደወረደ
20.ቡሌ እንጥለፍ =ምግብ እንብላ
21.በቄ =ቦርሳ
22.ጡጢ =ቅምቀማ =መጠጥ
23.እስቴፓ =ዳሌና አካባቢው
24.አርፈው =እየው
25.ደቀሰ =ተኛ
26.ላላ በል =ተረጋጋ
27.ሼባ =ሽሜጉጉ =ሽምትር =ሽማግሌ
28.ጮካ=አራዳ
29.ኩሼ=መተኛት
30.መንጠቆ=ቛጣሪ
31.ከናች =ተካይ =ብዙ ሴቶችን የሚያወጣ
32.የወርቅ ሙዳይ=የሴት ፓንት
33.ቺልቺሎ=ጢንጥዬ የወንድ ብልት
34.ዲጌ ሉጌዋ ሲደላ =ጡትቿ ሲመቹ
35.ጎመን=ኤድስ
36.ዳዉን ሎድ አረገኝ=አወጣኝ
37.ደንገጎ=ዳሌ
38.ትስሚየው=ሚስትየው
39.አቤ እና ከቤ=ግራና ቀኝ ጡት
40.ወላንሳ=ወሲባም
41.ጩባ=ወርቅ
42.ደምቋል=ሰክሯል
43.ይሸክካል=ይደብራል
44.እንደወረደ =እርጥብ=ፋራ
45.ስኔፍ=ሽታ=የጫማ ወይም የብብት ሽታ
46.እንፖሽረው=እንሽጠው
47.ቀለሙዋ=ንቅሳታም
48.ምትኬ=ውሽማ
49.አሠፉ=ወረኛ
50.ውላ=ዱሩዬ
51.ተላላጠች=ጉራ ነዛች
52.ነቄ አለ=አወቀ
53.ማስተር ኪ=ከንፈር
54.ሮማንስ=ፓስታ
55.አዳብለው=ሼር አድርገው
56.ጫነች=አረገዘች
57.ሸቀጥ/ ላጃ=የወንድ ልጅ እቃው
58.ቦርኮ=ለማኝ
59.ጃሬ መቱኝ=ሰረቁኝ
60.ፑንቲና ተኮሰ=ጋለ=ነቀለ
61.ፎጋሪ =ኮሚክ
62.ሾዳ =ጫማ
63.ጨማቂ =ወረኛ
64.ነፍሱን አያቅም =ዘንጧል
65.ጭቃ ሽኖ =አይነምድር
66.ላሽ በል=ሂድ=ንካው=እንዳላየሁን
67.ሽምጣጭ =ውሽታም
68.ቂንጬ =ሴት
67.በቻይንኛ=በአሽሙር
68.እሙሙ=የሴት እቃ
69.ከች አሉ =መጡ
70.አንፎጋገር=አንወሻሽ
71.ጋቢና ፊት=አስቀያሚ
72.አላምጠው የተፉት=አስጠሊታ
73.ፎጣ ፊት=ቡግራም
74.ቴስትኒ =ጭንቅላት
75.ኢቲቪ=ውሸታም
76.እልል የተባለለት =የተጨበጨበለት
77.መቀፈል=ኮይን መቀበል
78.ቦከመ=ሰረቀ
79.ዱቅ አለ=ተቀመጠ
80.አርካ=ጉራ
81.በአልፋ ወረደ=መኪናው ሳይቆም ወረደ
82.ኣርፋ=መኪና ላይ መንጠልጠል
83.እጥፍ አለ=አቋርጦ መረሸ
84.ኤቨረዲ=ዘጠነኛ ክፍል ላይ ብዙ የደገመች
(ትሴዎች 9 ላይ አለሁ አለሁ ስለሚሉ ይወድቃሉ)
85.በጠሳት=ድንግልናዋንገረሰሰ
86.ጥቂ =ስፖንዳ =ጢዝ
87.ለማስክ ነው =ለማስመሰል ነው ::
88.ጨላጣ=የድሮ አራዳ
89.ቂፍሬ= ጨፋሪ=ሙደኛ
90.ቀሚስ=ሴት ልጅ
100.አርፋታለው=አውቃታለው
101.ልከርካት=ልጀነጅናት=ላግባባት
102.ገጀረች=እምቢ አለች
103.ሾዳ ጥፊ=ጫማ ጥፊ
104.መቃ=አንገት
105.ጩባ=ወርቅ
106.መንጩ=መቀማት
107.ሸቤ=እስር ቤት
108.ፋርጣ=ፋራ
109=የማይባትት=የማይገባው
110.ቀዩን ተጫነው=አፍህን ዝጋ=ስልኩን ዝጋ
111.ሞተር ነከሰች=ለገዘች
112.ሞተር አስወረደች=ያረገዘችውን አስወረደች
113.ድንቡሎ=5 ሳ.
114.ቼላ-50 ሳ.
115.ጢና ወይም ፋርዳ=5 ሳ.
116.ዲናሬ=10 ሳ.
117.ከርክ=25 ሳ.
118.ኤካ=1 ብር
119.ዱ=2 ብር
120.ትሪስ=3 ብር
121.ካትሪስ=4 ብር
122.ቢጫ=5 ብር
123.ቢቻ=6 ብር
124.ከዘራ=7 ብር
125.ስንቅቱ=8 ብር
126.ያኪኒ=9 ብር
127.ዴች=10 ብር
128.ቤንቴ=20 ብር
129.ቼንቶ=50 ብር
130.አመድ=100 ብር
Pages: 1