ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Society & Culture - ማህበረሰብ እና ባህል. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 10-25-17, 06:30 pm (rev. 2 by ጮሌው on 10-25-17, 06:37 pm)


Karma: 100
Posts: 428/769
Since: 03-20-17

Last post: 409 days
Last view: 409 days
ፀጥታ!!!
የ ወንዱ ቤተሰቦች አንዴ ሰብሰብ ሰብሰብ በሉ እስኪ ...
ወንድ ልጅ በፍፁም መጠቀም የሌለባቸው ቃላቶች እና ማድረግ የሌለባቸው ነገሮች....
ወንድ ልጅ ቆፍጠን ማለት አለበት...
ወንድ ልጅ ሲደነግጥ
ዘራፍ ፣ አመበሳው ፣ የ በላይ ዘር ፣ የመይሳው ዘር ፣የምንሊክ ዘር ፣ የ አባ ጅፋር ዘር ፣ የዩሃንስ ዘር ፣ የ አሉላ ዘር ፣ የአብዲሳ ዘር ፣ የጃገማ ዘር ፣ የጦና ዘር ፣ የባልቻ ዘር....
ምናምን ብሎ በወኔ ይናገራል እንጂ
ዜማ ባለው ድምፀት እማዬ ድረሽ ፣ እታባ ድረሽ ፣ ኦውውውውው ፣ ኦውች ፣ ኡብስ፣ ኦ ማይ ጋድ /Awwwww, ouch, oops, OMG/ ምናምን አያለ አይሞላቀቅም!!
ነውር ነው::
ሲናደድ ደግሞ
ቆሻሻ ፣ ኮተት ፣ የተበ* ፣ wtf ፣ f**k this shit, f#% off...
ምናምን ይላል እንጂ
እየተሞላቀቀ ዲስ እዝ ሶ ሩድ ፣ ግሮስ ፣ ጨምላቃ ፣ ጥፍጥፍ ፣ የማንነው በ ማማ ሞት ፣ አይ ሄት ዩ.... /this is so rude, gross, I hate you/ ምናምን አ...ይ...ል...ም::
ነውር ነው::
ወንድ ልጅ ንፁህ እና በራሱ የሚተማመን ቀብራራ እና ቆፍጣና መሆን አለበት እንጂ
ሽቶው ቤቱን ሙሉ የሚያውድ ቅልስልስ እና ልምጥምጥ ሞልቃቃ መሆን የ....ለ...በ...ት....ም::
ነውር ነው::
ወንድ ልጅ ሰውነቱን ክትት አድርጎ የሚይዝ በልኩ የሆነ ያልደመቀ 'ፍላሺ' ያልሆነ አለባበስ ይለብሳል እንጂ
የማርያም ጣቱን ጥፍር አሳድጎ ጥብቅ ያለ በአጭር ቢጫ/ቀይ/ አረንጎዴ ሱሪ ቂጡን ወጥሮ በ አጭር ፐርፕል/ፒንክ ካኔቴራ በ አብረቅራቂ ጫማ አያደርግም::
ነውር ነው::
ኢና ምን ለማለት ነው
ዘመኑ ክፉ ነው

ሀሳበችሁን ከስር አካፍሉ
Pages: 1