ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Health - ጤና. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 10-23-17, 06:08 am


Karma: 90
Posts: 597/879
Since: 02-29-16

Last post: 34 days
Last view: 34 days
የእንቅልፍ ችግር መፍትሄ

የእንቅልፍ በሽታ በተለያዩ ዘዴዎች ህክምና ማዳን ያቻላል፡፡ ነገር ግን ሰዎች የህን ጉዳያ ትኩረት ስለማያሰጡት አደገኛ ደረጃ ላያ ካልደረሱ በስተቀር መፍትሔ ሲፈልጉ አያታዩም፡፡ ነገር ግን በቀላሉ በቤት ውስጥ እራሳችን ብንተገብራቸው ብዙንየእንቅልፍ እጦት ችግር የሚቀንሱ መፍትሔዎች አሉ፡፡ ለምሳሌ ብና፤ቸካሌት፤ከፌን፤ ስለሚያካብቱ ከቀትር በኃላ አያጠቀሞቸው፡፡
አልካል ከእንቅልፍ በፊት እያጠቀሙ፤የማያጥሞትን መጽሀፍ ያንብቡ፤ ከመኛትዎ በፊት ለብቻዎ ጥቂት እረፍት ያድርጉና የቀን ውሎትን በመቋጨት የነገ ውሎትን ያንደፍ፤ ቋሚ የሆነ የእንቅልፍ ሰአት የዘጋጁ፤ የመኝታ ቤቶን ጸጥታ እና ብርሃን የሌለው ያሁን፤ እንቅልፍ አያወስደኝም እያሉ ወደ አልጋዎ አያሂድ፤ ከተቻለ ለብ ባለ ውሃ ለትንሽ ደቂቃ ያታጠብ፡እራስዎ የግል ሙከራ ያድርጉ ነገር ግን ምንም ለውጥ ካላዩ ወደ ህክምና ባለሙያ በመሄድ ህክምና ያግኙ ፡፡

የእንቅልፍ ችግር የእራሱን ትልቅ ድርሻ ያወጣል ብዙን ግዜ የሚመከረው አተኛኘት በጎን በመሆን ጉልበት በትንሹ በማጠፍ እና በጣም ትልቅ ያልሆኑ እና ምቾት ያላቸው ትራሶች በመጠቀም ለጥ ብሎ ያለሀሳብ ማደር ያቻላል፡፡

የእንቅልፍ ጥቅም

የእንቅልፍ ጥቅም በቀላሉ ማየት የማያቻለው የእንቅልፍ ችግር ባለባቸው ሰዎች ላያ ሊከሰት የሚችሉ በማየት ነው እንቅልፍ ብዙ ጥቅም ያለው ሂደት ነው ለምሳሌ ሰውነታችን በሽታን የመከላከል አቅምን በከፍተኛ ሁኔታ ያጨምራሉ፤የበላነው ምግብ ከሰውነታችን ጋር በቀላሉ ውህደት የፈጥራል፤አካላችን እረፍት በማግኘት ሀያል ያሰበስባል፤ የአምሮ የማስታወስ ብቃት ያጨምራል ያህን ሁሉ ጥቅም የምናገኘው ጤናማ የሆነ እንቅልፍ ስርአት ሲኖር ነው፡፡ እንቅልፍ ማብዛት እና ማሳነስ የራሱ የሆነ ጉዳት እንዳለው ከላያ ጠቅሰን ነበር፡፡ እንቅልፍ በሽታ (sleep disorder) የተለያየ አያነት እንቅልፍ መልክ አለው ለምሳሌ
ብዙውን ግዜ የተለመደው የእንቅልፍ በሽታ እንቅልፍ እጣት አና እንቅልፍ ባዛት በመባል ያታወቃለ፡፡ ኢንሶሚኒያ ብሎ የሚጠራው በሽታ በአሁኑ ግዜ በጣም እየተስፋፋ የመጣ ነው፡፡ ኢንሶሚኒያ አንድ ሰው እንቅልፍ መተኛት ሲየቅተው እና በእንቅልፍ ውስጥ መቆየት ሲያቅተው ነው፡፡ ኢንሶሚኒያ በተለየዩ ምክንየቶች ሊመጣ ያችላል ለምሳሌ የስነ ልባና ውጥረት ሲኖር፤ ለእንቅልፍ የማመች አካባቢ ሲሆን፤ተመሳሳያ ያልሆነ የእንቅልፍ ሰእት አለመኖር፤ከእንቅልፍ ሰእት የሚወሰድ የመጠጥ እና ምግባች አያነት፤ በመኝታ ክፍል ውስጥ የሚገኙ እንቅልፍን የሚያስተጎጉሉ የኤሌትሮኒክስ እቃዎች ወ.ዘ.ተ ሊሆኑ ያችላሉ፡፡ ሌላው ችግር ደግሞ የእንቅልፍ ብዛት (hypersomina) የሚባለው ሲሆን ያሄ አያነቱ የእንቅልፍ በሽታ የሚከሰተው ብዙ ግዜ የድብርት በሽታ ባላቸው፤ የስራ የሚበዛኣቸው ሰዎች፤በጣም አምሽተው የሚተኙ ሰዎቸ ወ.ዘ.ተ ላያ ያከሰታል፡፡

Pages: 1