ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Computing. | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 10-12-17, 01:01 am


Karma: 90
Posts: 578/879
Since: 02-29-16

Last post: 33 days
Last view: 33 days
የኮምፒውተር ኪቦርዳችን ላይ ከላይ የሚገኙትን (F1-F12) በተኖች ጥቅማቸውን ያውቁ ኖሯል?

ካላወቃችሁ አትጨነቁ፡፡ ዛሬ የተወሰነ ጥቅማቸውን እናሳያችኋለን፡፡ እነዚህን የኪይቦርድ በተኖች ከዚህ በፊት ድምፅ ለመጨመር እንዲሁም የብርሃን መጠን ለማስተካከል ተጥቀምውባቸው ይሆናል፡፡ ነገር ግን ጥቅማቸው ከዚህ ከፍ ያለ ነው:: ሁሉም ኮምፒውተር በሚያስብል ሁኔታ እነዚህን በተኖች ይዞ ነው የሚመጣው፡፡ እና ምንም ማስተካከል ሳያስፈልግ መጠቀም እንችላለን፡፡ ነገር ግን አንዳንድ ኮምፒውተሮች ላይ እነዚህን በተኖች ለመጠቀም FN የሚለውን በተን በቅድሚያ መንካት አለብን::

ከF1 እስከ F12 ያሉትን በተኖች ጥቅም አንድ በአንድ ከስር ዘርዝረናል .... ሼር በማድረግ ከራስዎ አልፈው ለሌሎችም ይትረፉ፡፡

✔ የ F1 ጥቅሞች

• ከ”Windows ቁልፍ (button) ጋር በጋራ ስንነካው `help menu`ን ያመጣልናል፡፡
• Excel እና Word በምንጠቀምበት ወቅት ከ”Control` ጋር በጋራ ስንነካው “Hides/displays ribbon menu ያደርግልናል፡፡

✔ የ F2 ጥቅሞች

• Alt + Ctrl + F2 - opens Document Library in Microsoft Office
• Allows you to edit the selected folder or file name in Windows Explorer

✔ የ F3 ጥቅሞች

• Opens search feature in Windows Explorer
• Shift + F3 - lets you change from lowercase to uppercase to all caps in Word
• Opens find feature in Firefox and Chrome

✔ የ F4 ጥቅሞች

• Alt + F4 closes window
• Places the cursor in the address bar in Explorer

✔ የ F5 ጥቅሞች

• Starts slideshow in PowerPoint
• Refreshes Internet browser pages
• Opens Find and Replace in Microsoft Office

✔ የ F6 ጥቅሞች

• Goes to the next page in a split screen in Microsoft Word
• Ctrl + F6 lets you easily switch between Word documents

✔ የ F7 ጥቅሞች

• Alt + F7 does a spelling and grammar check in Microsoft Word
• Shift + F7 open Thesaurus in Microsoft Word

✔ የ F8 ጥቅሞች

• In Excel, enables extend mode for arrow keys
• Enables safe mode in Windows

✔ የ F9 ጥቅሞች

• Ctrl + F9 inserts empty fields into Word
• Updates fields in Word

✔ የ F10 ጥቅሞች

• Opens menu bar
• Ctrl + F10 maximizes window in Word
• Shift + F10 does the same thing as a right click

✔ የ F11 ጥቅሞች

• Exits and enter full screen mode in browsers
• Shift + F11 adds a new spreadsheet in Excel

✔ የ F12 ጥቅሞች

• Opens Save As in Word
• Shift + F12 saves Word document
• Ctrl + F12 opens Word document

✔ሼር በማድረግ ከራስዎ አልፈው ለሌሎችም ይትረፉ፡፡

Source - ስለ ሞባይል እና ኮምፒውተር መረጃ

Pages: 1