ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 104 guests | 4 bots
Pages: 1
Posted on 10-11-17, 09:24 pm


Karma: 100
Posts: 399/418
Since: 03-20-17

Last post: 1 hour
Last view: 1 hour
የብሮች አያት የሆኑት አቶ መቶ ብር የልጅ ልጃቸውን አንድ ብር መሞትን ተከትሎ ዛሬ ጠዋት በነበረባቸው ደም ብዛት አረፉ። የአቶ መቶ ብር የቀብር ስነስርአት ዛሬ ዘመድ ወዳጆቻቸው በሚገኘበት በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ ይፈጸማል።
Posted on 10-12-17, 06:34 am


Karma: 90
Posts: 579/592
Since: 02-29-16

Last post: 21 hours
Last view: 21 hours
ትናት በቀብር ስርአቱ ላይ አሳዳጊያቸው ንግድ ባንክ የሂወት ታሪካቸውን ሲያነቡ እናት ሀገራቸውን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ ፧ዘር ቀለም ቋንቋ ብሄር ሳይገነጣጥሉ ከልጅ እስከአዋቂ፧ ሴት ወንድ ፧ቆላ ደጋ ፧ከተማ ገጠር፧ሳያበላልጡ ፧የተራበ ሲያጎርሱ የታረዘ ሲያለብሱ መኖራቸውን ለአዘንተኛው ሲያነብ ።እእእይይይ ብሎ አለቀሰ።።እና ለሞት ያበቃቸውን ሲስረዱ ትናት ያደጉባት ሀገራቸው ዩሮ በተባለ ጀኔራል። ዶላር በተባለ ኮሌነር ሪያል በተባለ ወታደር በመመራት።በውጭ ወራሪ ሀይል ቀኝ ግዛት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ሲያውቁ በወገባቸው ላይ ባለው ወርቅ መሳይ ገመድ እራሳቸውን ሰቅለው ሊያጠፉ ሲሞክሩ፡ነው ደሞቸው ገንፍሎ በወገናቸው ኪስ ውስጥ ሙተው የተገኙት።።።።እይ እይ ጀግናው አይሞትም፧፧፧፧
Pages: 1