ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 4 guests | 3 bots
Pages: 1
Posted on 10-11-17, 07:18 am


Karma: 90
Posts: 577/798
Since: 02-29-16

Last post: 1 hour
Last view: 1 hour
ሴትዮዋ የግቢው አትክልት ውስጥ እየተዘዋወረች ቆየችና ዘበኛውን ጠራችው።

እሷ: "በቃ አንተ ሰውዬ ምንም አልሰማም፣ ትዕዛዜንም አልፈፅምም አልክ አይደል?"
እሱ: "ደግሞ ምን አጠፋሁ እሜቴ?"

እሷ: "ለምንድነው ትናንት አትክልቶቹን ውሃ ያላጠጣሃቸው? በየቀኑ እንድታጠጣቸው አዝዤህ አልነበረም?"

እሱ: "አይ እሜቴ ትናንት እኮ ዝናብ ሲዘንብ ስለነበር ነው ያላጠጣኋቸው።" ሲላት

እሷ: "ኡፍፍፍ አንተ ደደብ ምክንያት አትስጠኝ ባክህ። እና ታዲያ የፈለገ ዝናብ ቢዘንብ ዣንጥላ ይዘህ አታጠጣቸውም ነበር?" ብላ ድርቅ!!! (ማነው ግን ደደብ በናታችሁ?)
Pages: 1