ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing General Foods. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 10-04-17, 07:18 pm


Karma: 100
Posts: 362/426
Since: 07-12-15

Last post: 34 days
Last view: 34 days
ምስር እና አስሩ የጤና ጥቅሞቹ

ወዳጆቻችን እንደምን አለችሁ፡፡ የዛሬው መረጃችን ስለምስር ጥቅም ነው፡፡ ደግሞ ምስር ምን ጥቅም አለው? ሆድ ከመንፋትና ጨጓራን ከማቃጠል ውጪ… ብላችሁ ቀጣዮቹን 10 ነጥቦች ሳታነብቡ እንዳታልፉት፡፡ በቅድሚያ ሼር ማድረግዎንም አይዘንጉ…

በፆም ወቅት የምናወትረው ምስር ከምናስበው በላይ በርከት ያሉ የጤና ጥቅሞች አሉት፡፡ ከነዚህም ውስጥ፡-

1. በደማችን ውስጥ ያለውን የስኳር መጠን ለመቀነስ ይጠቅማል፡፡
2. ድርቀትን ይከላከላል፡፡
3. የደማችንን የኮሌስትሮል መጠን ያስተካክላል፡፡
4. የምግብ አለመፈጨትን ያስወግዳል፡፡
5. የልብ ህመምን ይከላከላል፡፡
6. በውስጡ የብረት ማዕድን ስላለው የደም ማነስን ይከላከላል፡፡
7. ክብደትን ለመቀነስ ይረዳል፡፡
8. የደም ግፊት እንዲቀንስ ይረዳል፡፡
9. በእርግዝና ግዜ የሚከሰቱ የጤና ችግሮችን ይከላከላል፡፡
10. ካንሰርን ለመከላከል ይረዳል (የአንጀት ካንሰር)
11. ምስር የሚወድ ሼር ያድርግ
…..

source - Dr. alle

Pages: 1