ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Ethiopian News & Events አዲስ ዜና. | 8 guests | 1 bot
Pages: 1
Posted on 10-02-17, 06:03 pm (rev. 2 by EthiopianFoodie on 10-02-17, 06:08 pm)


Karma: 100
Posts: 45/49
Since: 01-29-17

Last post: 448 days
Last view: 448 days
የሽሮ ቅመም አዘገጃጀት | How to make Ethiopian Food (Shiro Spice) | EthiopianFoodie | የአማርኛ የምግብ ዝግጅት መምሪያ ገፅ። ኢትዮጲያዊያን በጣም ብዙ የሚያምሩ ባህሎች አሉን። ከዛም ውስጥ የራሳችን የሆነ ምግብ አለን። ለምሳሌ በሁሉም ዘንድ የምትወደደው ሽሮ ወጥ። በዚ ቪድዮ የሽሮ ቅመም አዘገጃጀት ከአክስቴ የተማርኩትን ለናንት አቅርቤአለሁ። ሙሉውን ቪዲዮ ለማየት YouTube ገፄን ይጎብኙ። የቪዲዮ ሊንኩ የህው https://www.youtube.com/watch?v=HtgVEqQU1YM&t=25s
Pages: 1