ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 6 guests | 3 bots
Pages: 1
Posted on 09-30-17, 08:02 am


Karma: 90
Posts: 569/798
Since: 02-29-16

Last post: 1 hour
Last view: 1 hour
*** ለፈገግታ ***

አለቀ ገብረ ሀና አንድ ቀን ለእንግድነት ዘመድ ቤት ተጠርተው ይሄዳሉ። እንደገቡም ሰላምታ ተሰቷቸው ምግብ ይቀርብላቸዋል። .
ምግቡን እየበሉ ጨዋታ እየተጫወቱ እያለ በመሀል "ጥፍር" ያገኛሉ። ማንም ሳያያቸው ጥፍሩን አንስተው ጥለው ምግቡን መብላት ያቆማሉ .
ለእንግድነት የጠሯቸው ወይዘሮ ምግብ ማቆማቸውን አይታ ምነው አለቃ ምግቡ አይጣፍጥም እንዴ ሲሏቸው .
አለቃ ምን ቢሉ ጥሩ ነው

አረ ይጣፍጣል ከመጣፈጥም አልፎ ጥፍር ያስቆረጥማል አሉ።

Posted on 10-01-17, 04:42 am


Karma: 95
Posts: 649/791
Since: 07-22-15

Last post: 4 days
Last view: 1 day
Hahahaha lol
Pages: 1