ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Music. | 1 guest
Pages: 1
Posted on 09-22-17, 10:48 pm


Karma: 90
Posts: 567/879
Since: 02-29-16

Last post: 66 days
Last view: 66 days
በሄለን ላይ ስም ማጥፋት ዘመቻ ሙድ የለውም
ሰሞኑን አልበሟ ሲመረቅ ከዛ ከዚም እየመጣን ያልሆነ ነገር መናገር ጥሩ አይደለም
እኛ እኮ እስክርቢቶ ሲሰጠን በሱ እንደመጻፍ እኛ ግን ሰውን መውጊያ እንደመጠቀም ነው ፌስ ቡክን ለጥሩ ነገር እንጂ ሰፈር ውስጥ እንዳለ ነገረኛ ሰው ወሬ ማመላለሻ ስም ማጥፊያ ማረግ ጥሩ አይደልም እስቲ በዚ ነገር ላይ እናንተ ምን ትላላችሁ

Posted on 09-26-17, 07:03 am


Karma: 100
Posts: 359/760
Since: 03-20-17

Last post: 15 days
Last view: 15 hours
ቆይ ምንድነው የሆነችው?
Posted on 09-26-17, 02:09 pm


Karma: 100
Posts: 419/610
Since: 08-27-16

Last post: 80 days
Last view: 6 hours
የኔም፡ጥያቄዬ፡እንደ፡ጮሌው፡ነው።
በመጠኑ፡ሪሰርች፡ሳደርግ፡
ድምፃዊት፡ሔለን፡በርሄና፡ድምፃዊ፡ጌትሽ፡ማሞ
በሰይፉ፡በኢቢኤስ፡የቀረበ፡በፌስቡክ፡
የምቀኞች፡ትችት፡ነው።
Pages: 1