ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 14 guests | 2 bots
Pages: 1
Posted on 09-18-17, 08:58 am


Karma: 100
Posts: 379/440
Since: 07-20-15

Last post: 23 days
Last view: 23 days
ሁለት ሰካራሞች መንገድ ላይ ሲሸኑ
ፖሊስ ይደርስባቸውና በቁጣ "መሽናታችሁን አቁሙ!
ብልታችሁን ወደ ሱሪያችሁ ክተቱ!" የሚል ትዕዛዝ ይሰጣል .
ፖሊሰም ትንሽ ራቅ እንዳለ አንደኛው ሰካራም በሳቅ
ይንከተከት ጀመር......ግራ የተጋባው ጓደኛው
.
"ምን አገኘህ" እንደዚ ስቅስቅ ብለህ የምትስቀው? .
የሚስቀው ሰካራም፦"ፖሊሱን አሞኘሁት"
.
አንደኛው ሰካራም፦እንዴት?
.
.
.
.
.
.
.
.
.
የሚስቀው ሰካራም፦ብልቴን ወደ ውስጥ ከተትኩት እንጂ
መሽናቴን አላቆምኩም።
.
.
Hello Habesha ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር
ተጨማሪ ቀልዶች ለማግኝት Like & share ያድርጉ።

Posted on 09-18-17, 01:07 pm


Karma: 100
Posts: 415/605
Since: 08-27-16

Last post: 4 days
Last view: 18 hours
The drank that obeyed the caps advice is also mentally challenged.
Pages: 1