ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Marriage & Divorce . | 1 guest
Pages: 1
Posted on 09-17-17, 06:37 pm (rev. 1 by Ye Arada Lij on 09-17-17, 06:37 pm)


Karma: 90
Posts: 566/805
Since: 02-29-16

Last post: 1 day
Last view: 1 day
...ሴት ልጅ!

ፀጥ ስትል ብዙ ሚሊዮን ሀሳቦችን እያሰበችና እያብሰለሰለች መሆኑ ይግባህ።!

አፍጣ ስታይህ ለምን እንደዚህ እንደምትወድህ እና ይህን ሁሉ መሰዋትነት እንደምትከፍልህ እያሰበች ነው።

አብሬህ እቆማለሁ ስትልህ ማዕበል እንኳ ቢመጣ አልንቀሳቀስም ማለቷ ነው።

አትጉዳት ወይም በተሳሳተ መንገድ አታስባት ......አንተ ስትራብ ተርባ ፣ ስትቸገር ተቸግራ ፣ ስትራቆት ተራቁታ ፣ ገበናህን ሸፍና የምትኖረው ሚስትህ የልጆችህ እናት ሚስትህ ናት።

ኧረ እውነታውን ልንገርህ ☞ሚስትህ ማለት የቤትህ ብርሀን ናት።

ስለዚህ☞አክብራት፣ውደዳት፣ፍቅር ስጣት!።

Posted on 09-17-17, 08:13 pm


Karma: 100
Posts: 414/591
Since: 08-27-16

Last post: 24 days
Last view: 6 days
Posted on 09-18-17, 08:34 am


Karma: 100
Posts: 311/363
Since: 07-14-15

Last post: 20 days
Last view: 20 days
Ewnet neaw!
Posted on 09-18-17, 08:56 am


Karma: 100
Posts: 378/427
Since: 07-20-15

Last post: 19 days
Last view: 19 days
True
Posted on 09-22-17, 04:20 am


Karma: 100
Posts: 358/418
Since: 07-12-15

Last post: 37 days
Last view: 37 days
lik new
Pages: 1