ሄሎ ሀበሻ ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
ተሳተፉ ፣ ኮመንት አድርጉ ፣ የራሳችሁን ፃፉ
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 1 guest | 5 bots
Pages: 1
Posted on 09-12-17, 05:32 am


Karma: 100
Posts: 374/444
Since: 07-20-15

Last post: 69 days
Last view: 69 days
ማርታ የስነ ልቦና ሀኪም ጋር ሄደች...
ማርታ፦ዶክተር የሀጢያተኝነት ስሜት እየተሰማች ነው!
ዶክተር፦በምን ምክንያት?
ማርታ፦ፍቅረኛዬን ዲቃላ ብዬ ሰደብኩት!
ዳክተር፦በርግጥ ስድብ መልካም አይደለም ግን ይሄን ያህል መጸጸት የለብሽም
ለመሆኑ በምን ምክንያት ነው
የሰደብሽው?
ማርታ፦ድንገት ከንፈሬን ሳመኝ!
ዶክተር፦መሳም ማለት እንደዚ(ከንፈርዋን ሳማት)
ማርታ፦አዎ!
ዶክተር፦ታዲያ ይሄ ምን ችግር አለው በዚ ብቻ አይመስለኝም..
ማርታ፦ከዛ ጡቶቼን መነካካት ጀመረ
ዶክተር፦እንደዚ አድርጎ
(ጡቶቹዋን እየነካካ)
ማርታ፦አዎ!
ዶክተር፦ይሄማ ምን ችግር አለው በዚ ብቻ አይመስለኝም...
ማርታ፦ከዛ ልብሶቼን ማወላለቅ
ጀመረ!!
ዶክተር፦ማለት እንደዚ (ልብሶቹዋን አወላለቀ)
ማርታ፦አዎ!
ዶክተር፦ታዲያ ይሄማ ምንችግር አለው
በዚ ብቻ አይመስለኝም....
ማርታ፦ከዛ ተገናኘኝ
ዶክተር፦ማለት እንደዚ (ወሲብ ማድረግ ጀመረ)
ማርታ፦አዎ....አዎ...
ከጨረሱ በኃላ....
ዶክተር፦በዚ ብቻ አይመስለኝም.....ማርታ፦ከጨረስን በኃላ ኤድስ እንዳለበት ነገረኝ # ቡም .

ልብ ይበሉ ቀልዶቹን ላይክና ሼር ካደረጉ ቀልዶች ቶሎ ቶሎ
ይደርሶታል::
Posted on 09-12-17, 04:14 pm


Karma: 100
Posts: 405/610
Since: 08-27-16

Last post: 80 days
Last view: 6 hours
Posted on 09-13-17, 12:32 pm


Karma: 100
Posts: 309/365
Since: 07-14-15

Last post: 244 days
Last view: 244 days
Belew
Posted on 09-15-17, 07:15 am


Karma: 95
Posts: 646/850
Since: 07-22-15

Last post: 86 days
Last view: 18 days
Hahahaha
Pages: 1