ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Celebrities. | 1 guest | 1 bot
Pages: 1
Posted on 09-10-17, 06:08 am


Karma: 100
Posts: 372/421
Since: 07-20-15

Last post: 16 days
Last view: 8 days
#አርቲስት_ዳንኤል_ተገኝ_በአዲስ_ዓመት!!
አርቲስት ዳንኤል ተገኝ ለአገር እና ለሕዝብ አኩሪ ሥራ ሰራ። በአዲስ አበባ ለሚኖሩ 82 የጎዳና ልጆች (ላገሬ ልጆች፤ ለኢትዮጵያ ልጆች) የራሱን አልባሳት እና ጫማዎቹን አውጥቶ በሙሉ በደግነት ሰጥቷል። አሁን በቤቱ ውስጥ የቀረው አንድም ልብስም ሆነ ጫማ የለውም።
አርቲስቱ ~ የጎዳና ልጆችን (ያገሬ ልጆችን፤ የኢትዮጵያ ልጆችን) እያሰበ ለአንድ ሳምንት በገዛው ቦቲ ጫማ እና ቱታ በሕይወት መንገድ ይጓዛል።
አስኮ በሚገኘው መኖሪያ ቤቱ የክብር የምሳ ግብዣ አድርጎላቸዋል ።
እግዚአብሔር ይባርክህ እነሱን እንዳስብክ አንተንም የጎደለብህን ነገር ሁሉ ይተካልህ


Posted on 09-10-17, 10:30 am


Karma: 100
Posts: 401/588
Since: 08-27-16

Last post: 8 days
Last view: 15 hours
Posted on 09-11-17, 06:23 am


Karma: 90
Posts: 562/789
Since: 02-29-16

Last post: 6 days
Last view: 5 days
ጥሩ ስራ ይበረታታል እግዚአብሔር ይስጠው
Posted on 09-13-17, 12:35 pm


Karma: 100
Posts: 310/359
Since: 07-14-15

Last post: 1 day
Last view: 1 day
Betam des yemil neger neaw!!
Posted on 09-14-17, 07:02 am


Karma: 100
Posts: 330/683
Since: 03-20-17

Last post: 7 hours
Last view: 7 hours
tiru sira tiru new...kemawrat eyeseru masayet
Pages: 1