ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 4 guests | 4 bots
Pages: 1
Posted on 09-09-17, 06:01 am


Karma: 90
Posts: 558/798
Since: 02-29-16

Last post: 1 hour
Last view: 1 hour
መምህርት: የኢራቅ ፕሬዝዳንት ማን ነው ?
.
አቤ: አላቀውም
.
መምህርት: ጥናት ላይ ትኩረት ማድረግ አለብህ !
.
አቤ: ቲቸር ጥያቄ ልጠይቅሽ
.
መምህርት: ይቻላል
.
አቤ: ፍቅርተን ታውቂያታለሽ ?
.
መምህርት: አላውቃትም ምነው
.
አቤ: ባልሽ ላይ ትኩረት ማረግ አለብሽ !
,
ሼር & ላይክ በማድረግ በየቀኑ ይዝናኑ

Posted on 09-09-17, 01:15 pm


Karma: 100
Posts: 398/590
Since: 08-27-16

Last post: 24 days
Last view: 10 hours
Pages: 1