ምርጥ የሀበሻ መዝናኛ ሰፈር፣ ኑ እና የምትሉትን በሉ!
ይህ ዌብ ሳይት ሀበሻን ከመላው አለም በማገናኘት የሚያወያይ
የሚያዝናና ዌብ ሳይት ወይም መድረክ ነው፥፥
0 users browsing Just For Laughs - አስቂኝ ነገሮች . | 4 guests | 3 bots
Pages: 1
Posted on 09-09-17, 05:40 am


Karma: 90
Posts: 556/798
Since: 02-29-16

Last post: 1 hour
Last view: 1 hour
አቤ አንድ ካፌ ገብቶ የሚጠጣ ነገር ሲያዝ...
.
.
አቤ፥ የሚጠጣ ነገር ምን አለ?
.
አስተናጋጅ፥ ትኩስ ወተትና ቀዝቃዛ ወተት!!
.
አቤ፥ ዋጋውስ ስንት ነው?
.
አስተናጋጅ፥ ትኩስ ወተት 1 ብር ቀዝቃዛ ወተት ደሞ 2 ብር
.
አቤ ትኩስ ወተቱን አዘዘና አስተናጋጅዋ እንደቆመች
እየተቃጠለ ቶሎ ቶሎ መጠጣት ጀመረ።
.
አስተናጋጅ፥ ምነው ረጋ ብለህ አትጠጣም?
.
.
.
.
.
.
.
.
አቤ፥ አሀ አንቺም አራዳ ሁነሽ ከቀዘቀዘ ሁለት ብር
ለማስከፈል ነው
ሼር ........

Pages: 1